Ethio Info

Ethio Info ሃገር ማለት ሰው ነው

ትናንት ➡️ ከጎንደር፣ ባህር ዳር፣ ኮምቦልቻ፣ ሸዋሮቢት እና አዋሽ አርባ ውጭ የማቆያ ቦታ የለምዛሬ ➡️ በአዲስ አበባ እና በአማራ ክልል የማቆያ ስፍራዎች አሉ ከሰሞኑ ማህበራዊ ሚድያ ላይ ...
13/09/2023

ትናንት ➡️ ከጎንደር፣ ባህር ዳር፣ ኮምቦልቻ፣ ሸዋሮቢት እና አዋሽ አርባ ውጭ የማቆያ ቦታ የለም

ዛሬ ➡️ በአዲስ አበባ እና በአማራ ክልል የማቆያ ስፍራዎች አሉ

ከሰሞኑ ማህበራዊ ሚድያ ላይ ሲሰራጩ ከነበሩ ምስሎች ጀርባ ያለው እውነታ እዚሁ ጋር ይገኛል።

via

በቃ ስለ ቤተክርስቲያን እንዲህ ፃያፍ ቃላት ካሜራ ፊት ሆኖ ሲናገር በህግ እንኳን አይጠየቅም? በሌላ ሀገር ቢሆን ይህ ከፍተኛ ወንጀል ይሆን ነበር።ድፍረቱን ግን ከየት አመጣው? ሽረረረረ ይደ...
01/09/2023

በቃ ስለ ቤተክርስቲያን እንዲህ ፃያፍ ቃላት ካሜራ ፊት ሆኖ ሲናገር በህግ እንኳን አይጠየቅም?

በሌላ ሀገር ቢሆን ይህ ከፍተኛ ወንጀል ይሆን ነበር።

ድፍረቱን ግን ከየት አመጣው?
ሽረረረረ ይደረግ

ከጦረነት ጎን ለጎን ፈጣሪያቸውን አይረሱም ❤❤❤
05/08/2023

ከጦረነት ጎን ለጎን ፈጣሪያቸውን አይረሱም ❤❤❤

ሰበረ መረጃ ''''😫😫😫 ታፈኖ ተወሰደ😫😫ወገን ነገሩ ከቁጥጥር ውጭ መሆኑ በርካታ ተጨባጭ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይቻላል።    የፓርላማው ንጉስ ታፍኖ መወሰዱ ተገልጿል።ሰበር መረጃ!የተከበሩ አ...
04/08/2023

ሰበረ መረጃ ''''
😫😫😫 ታፈኖ ተወሰደ😫😫

ወገን ነገሩ ከቁጥጥር ውጭ መሆኑ በርካታ ተጨባጭ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይቻላል።

የፓርላማው ንጉስ ታፍኖ መወሰዱ ተገልጿል።

ሰበር መረጃ!

የተከበሩ አቶ ክርስትያን ታደለን የፌዴራል ፖሊስ አባላት ከቤቱ እየደበደቡ ወስደውታል።

ይህ ወንጀል ቤተሰቦቹ ፊት ለፊት የተፈጸመ ነው።

አገዛዙ በአዲስ አበባ ከተማ ብዙ የአማራ ተወላጆች ላይ አፈና እየፈጸመ ይገኛል።

በመስዋዕትነት የተጀመረው ሕዝባዊ አብዮት ይጸናል።

ድሉ የአማራ ህዝብ ነው! (Dawit Mehari)

ጠበቃ ሂሩይ ባዩ በበኩላቸው የሚከተለውን በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል:_

መንግስት ያላከበረውን ህገ መንግስት ዜጎች ሊያከብሩለት አይችልም ያለመከሰስ መብት ያለውን የህዝብ እንደራሴ ያለመከሰስ መብቱ ሳይነሳ ሰብዓዊ መብቱን በሚገፍ መንገድ ማፈን ህገ ወጥነትም ውንብድናም ነው።
ሸረረረረረ በማድረግ ከጎኑ እንሁን'''

🙏🙏🙏የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ በኢትዮጵያ ስአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:15 ላይ በቀይባህር አካባቢ በተነሳው 5.6 magnitude (መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቅጥ* በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል* ...
01/08/2023

🙏🙏🙏

የመሬት መንቀጥቀጥ

ዛሬ በኢትዮጵያ ስአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:15 ላይ በቀይባህር አካባቢ በተነሳው 5.6 magnitude (መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቅጥ

* በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል
* በኤርትራ
* በሱዳን

ተክሰቷል::

ወገኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

🙏🙏🙏

ከፊት ሁና መራችው ንግስቱ ❤❤❤
31/07/2023

ከፊት ሁና መራችው ንግስቱ ❤❤❤

አንደኛ አመት ልደት ❤❤❤
29/07/2023

አንደኛ አመት ልደት ❤❤❤

የቀኑ ምርጥ ፎቶ ❤❤❤
21/07/2023

የቀኑ ምርጥ ፎቶ ❤❤❤

እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ሼር አድርጉት🙏🙏🙏 እባካችሁ 🙏🙏🙏ኮሜዲያን እሸቱ ጥሪውን አቅርቧል!ዛሬ ኮሜዲያን እሸቱ ገዳሙ ያለበትን የ 5.3 ሚሊዮን ዶላር  እዳ ለመክፈል በዶንኪ ትዩብ ላይቭ...
12/07/2023

እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ሼር አድርጉት
🙏🙏🙏 እባካችሁ 🙏🙏🙏

ኮሜዲያን እሸቱ ጥሪውን አቅርቧል!

ዛሬ ኮሜዲያን እሸቱ ገዳሙ ያለበትን የ 5.3 ሚሊዮን ዶላር እዳ ለመክፈል በዶንኪ ትዩብ ላይቭ ከገባ ከ 3 ቀናት በላይ አልፎታል።

ስለሆነም በቶሎ ገንዘቡን አሰባስቦ እረፍት እንዲያደርግ፣ ዛሬ ሁላችንም በየመስሪያ ቤታችን ሰዓት እላፊ የቻልነውን ያህል ሰርተን በጎፈንድ ሚ እንድንረዳ ጥሪውን አቅርቧል ።

ለመርዳት በዚህ ይደውሉ:-
+1(844)203 5826 /0913610673

GO FUND ME:
https://www.gofundme.com/eotjtbm

🙏🙏🙏
Ethio info

ፍቅር ብቻ ❤❤ቴድ አፍሮ እና ፋሲል ደመወዝ በአሜሪካ ዳላስ 😁😁😁
09/07/2023

ፍቅር ብቻ ❤❤ቴድ አፍሮ እና ፋሲል ደመወዝ በአሜሪካ ዳላስ 😁😁😁

ፍቅራችሁን ግለጹላችሁ ❤❤የምንወደው የምናከብረው አርቲስት አለማየሁ ታደስ ከባለቤቱ ጋር
08/07/2023

ፍቅራችሁን ግለጹላችሁ ❤❤
የምንወደው የምናከብረው አርቲስት አለማየሁ ታደስ ከባለቤቱ ጋር

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ የአብን እና የምክርቤቱ አባል ለጠ/ሚኒስትሩ ያቀረቡት ጥያቄ‼️‹ ኢትዮጵያ የደም ምድር ሆናለች - ፓርላማው ይበተን - አዲስ ምርጫ ይደረግ › - ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ"ጠ/ሚኒ...
06/07/2023

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ የአብን እና የምክርቤቱ አባል ለጠ/ሚኒስትሩ ያቀረቡት ጥያቄ‼️

‹ ኢትዮጵያ የደም ምድር ሆናለች - ፓርላማው ይበተን - አዲስ ምርጫ ይደረግ › - ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ

"ጠ/ሚኒስትሩ ወደስልጣን ከመጡ ወዲህ ኢኮኖሚዉ ታሟል፣ ወጣቶች ሀገራቸዉ ዉስጥ ተስፋ በማጣታቸው ስደትን ምርጫቸዉ አድርገዋል ፣ ዜጎች በጠራራ ፀሀይ ይታገታሉ ፣ ብልጽግና መራሹ ፓርቲ ሀገሪቱ ከገባችበት ቅርቃር ማዉጣት ስለማይችሉ ስልጣኖን ለጊዜያዊ አስተዳደር እንዲያስረክቡ" ሲሉ ጠይቀዋል።

"ሙሉ አማራ ክልል አዲስ የጦርነት ቀጠና ሆኗል ፤ ከፊል ኦሮሚያ በተመሳሳይ የጦር ቀጠና ናቸዉ። ከ 200 ሺህ በላይ ሰዎች በመንግስት ቤታቸዉ ፈርሶ ሜዳ ላይ ወድቀዋል። እንደ ብልጽግና ሹማምንት አባባል ህጋዊ ደሃ ተደርገዋል። በሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በጦርነቱ እና በማንነት ጥቃት ተፈናቅለዋል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ህይወታቸውን አጥተዋል። ለዚህ ሁሉ ቀዉስ ዋነኛ ተጠያቂው የብልጽግና መንግስት እና የእርሶ(የጠ/ሚኒስተሩ ) የወደቀ አመራር ነዉ።"

"ገዢዉ ፓርቲ ብልጽግና አመጣለሁ ቢልም በተግባር ለኢትዮጵያ ህዝብ ያመጣለት ጉስቁልና ሆኗል። ለወደቀዉ የእርሶ እና የፓርቲዎ አመራር መፍትሔዉ ምንድነዉ? የሀገራዊ ቀዉስ መፍትሔ አፈላላጊ ጉባዔ እንዲዘጋጅ አድርገዉ ሳይረፍድ መፍትሄ ቢበጅ አይሻልም ወይ? እንደ ህዝብ ተወካይነቴ ብልጽግና መራሹ መንግስትም ሆነ ፓርላማ ሀገራችን ከገባችበት ፖለቲካዊ ቅርቃር ማዉጣት ስለማይችሉ ስልጣኖን ለጊዜያዊ ሲቪል አስተዳደር እንዲያስረክቡ እና ፓርላማዉንም እንዲበትኑ እና ለአዲስ ምርጫ መንገዱን እንዲጠርጉ ሲሉ ጠይቀዋል።

info

Address

Addis Ababa
Ababa

Telephone

+251922211818

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Info posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Info:

Share