Addissystems

Addissystems Addissystems is a SaaS provider for ERP, SCM, and CRM, offering electronic invoice exchange services.

ኪሳራ መደበቂያ ካገኘ. . . ለችግር እና ኪሳር መደበቂያ ምንድነው ካሉ በየእለቱ የሚከሰቱ የስራ ትርምሶች ናቸው፡፡ እርስዎ ማየት የማይችሉትን ሲስተም ግን መንጥሮ ያወጣዋል፡፡ ተቋምዎ ከኪሳ...
28/05/2026

ኪሳራ መደበቂያ ካገኘ. . .
ለችግር እና ኪሳር መደበቂያ ምንድነው ካሉ በየእለቱ የሚከሰቱ የስራ ትርምሶች ናቸው፡፡ እርስዎ ማየት የማይችሉትን ሲስተም ግን
መንጥሮ ያወጣዋል፡፡ ተቋምዎ ከኪሳራ ይታደገዋል፡፡

Addissystems wish you to celebrate Eid Al-Adha with love, faith, and gratitude, sharing blessings, spreading kindness, a...
26/05/2026

Addissystems wish you to celebrate Eid Al-Adha with love, faith, and gratitude, sharing blessings, spreading kindness, and creating beautiful, meaningful moments with family and friends.

ይህንን ያውቃሉ?ብዙ  ቢዝነሶች ምንም ሳያውቁት ብዙ ገንዘቦችን ያጣሉ።ሽያጭ ስለሌላቸው አይደለም፤ይልቁንም   - አለቃ እስኪያጸድቅ ሲጠብቁ  - ስለተሸጠ እና ስልተረፈ ምርት በዝርዝር ሳያውቁ...
26/05/2026

ይህንን ያውቃሉ?
ብዙ ቢዝነሶች ምንም ሳያውቁት ብዙ ገንዘቦችን ያጣሉ።

ሽያጭ ስለሌላቸው አይደለም፤ይልቁንም
- አለቃ እስኪያጸድቅ ሲጠብቁ
- ስለተሸጠ እና ስልተረፈ ምርት በዝርዝር ሳያውቁ፣
- በተደጋገመ ስራ ጊዜያቸውን ሲያባክኑ
- ወር እስከወር ሪፖርት በማኑዋል መንገድ ሲከውኑ
- ዲፓርትመንቶች ሳይናበቡ እርስ በእርስ ሲጠላለፉ
- ተጠያቂው ሳይታወቅ ኪሳራዎች በዋዛ ሲታለፉ

እነዚህ ተደምረው ኪሳራዎች ቀስ በቀስ ሳይታወቁ ይከሰታሉ፡፡

ነቃ ብለው ይወስኑ፤አሰራርዎን ያዘምኑ!

ከችግሮች ጋር ድብብቆሽ ያቁሙወጥነት የሌለው አሰራርተጠያቂው የማይለይበት አመራርበሰራተኞች መሃል አለመተማመን አለፍ ሲልም መወቃቀስ ጋር ደርሶ ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ መፍትሄው መቼ፣በ...
22/05/2026

ከችግሮች ጋር ድብብቆሽ ያቁሙ
ወጥነት የሌለው አሰራር
ተጠያቂው የማይለይበት አመራር
በሰራተኞች መሃል አለመተማመን አለፍ ሲልም መወቃቀስ ጋር ደርሶ ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ይሆናል፡፡

መፍትሄው መቼ፣በማን እና ምን ተከሰተ የሚለውን በሰከንዶች የሚለዩበት ሲስተም ዘግተው መስራት ነው፡፡

ዛሬውኑ ይወስኑ ከከፍተኛ ወጪ ይዳኑ።

“ዕድገት ወዲያ ቢዝነስ ወዲህ” ሲሆን አያዋጣምሪፖርት ለማግኘት ወር አሊያ ሳምንት ከጠበቁየቢዝነስዎን መረጃ በቅጽበት ካላወቁውሳኔዎችዎን በመረጃ ካላጸደቁ ከብክነት እና አላስፈላጊ ወጪ ካልራቁ...
21/05/2026

“ዕድገት ወዲያ ቢዝነስ ወዲህ” ሲሆን አያዋጣም
ሪፖርት ለማግኘት ወር አሊያ ሳምንት ከጠበቁ
የቢዝነስዎን መረጃ በቅጽበት ካላወቁ
ውሳኔዎችዎን በመረጃ ካላጸደቁ
ከብክነት እና አላስፈላጊ ወጪ ካልራቁ
ከኪሳራዎ በፊት ካልነቁ እና
ቀድመው ካልተጠነቀቁ

ዕድገት ወዲያ ቢዝነስ ወዲህ መሆንዎ ነው፡፡

ዘምነው ይስሩ፤ቢዝነስዎን በብቃት ይምሩ

ቢዝነስዎ የተደገፈው “በሆነ” አካል ላይ ነው? በጊዜ ያስተካክሉት!“አብርሐምን ጠይቀው”“ሚሚ ብቻ ናት የምታውቀው”“እስቲ አካውንታቱ ጋር ደውል”“ሴልሶቹን “ቼክ” አድርጋቸው”እያሉ የሚሰሩት ...
20/05/2026

ቢዝነስዎ የተደገፈው “በሆነ” አካል ላይ ነው? በጊዜ ያስተካክሉት!
“አብርሐምን ጠይቀው”
“ሚሚ ብቻ ናት የምታውቀው”
“እስቲ አካውንታቱ ጋር ደውል”
“ሴልሶቹን “ቼክ” አድርጋቸው”

እያሉ የሚሰሩት ስራ
አንድ ሰራተኛ ስራውን ለቀቀ ሲባል በድንገት ቢዝነስዎ ወደ”አርኪኦሎጂ” ነት ይቀየራል። መረጃ ቁፋሮው አናት ያዞራል፡፡

ትክክለኛ ቢዝነስ ሁሉንም በአንድ ላይ በቀላሉ በሚያገኙበት ሲስተም ላይ የተገነባ ነው።

HEX ERP ሁሉም የስራ እንቅስቃሴዎች የተደራጁ፣ የሚታዩ እና ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆኑ የሚያሳልጥ ሲስተም ነው።

ዛሬውኑ በሲስተም መስራት ይጀምሩ ቢዝነስዎን በብቃት ይምሩ

ቢዝነስዎ አድጓል፤ የተመሰቃቀለው ግን ለምንድነው?- ደንበኞችዎ ጨምረዋል- ሰራተኞችዎ በዝተዋል- ተጨማሪ ቅርንጫፎች ከፍተዋል- ሽያጮችዎም አድገዋልግን በሆነ መንገድ…ተጨማሪ ግራ መጋባትም ይታ...
19/05/2026

ቢዝነስዎ አድጓል፤ የተመሰቃቀለው ግን ለምንድነው?
- ደንበኞችዎ ጨምረዋል
- ሰራተኞችዎ በዝተዋል
- ተጨማሪ ቅርንጫፎች ከፍተዋል
- ሽያጮችዎም አድገዋል
ግን በሆነ መንገድ…
ተጨማሪ ግራ መጋባትም ይታያል

ይህን ግራ መጋባት ከሲስተም ውጪ የሚያስተካክለው የለም፡፡

HEX ERP ቢዝነሶች በተደራጀ መልኩ ስራቸውን እንዲከውኑ እና ሁሉም ዲፓርትመንቶች እርስ በእርሳቸው እንዲናበቡ ያግዛል፤ዕድገትን ያፋጥናል፡፡

ዛሬውኑ ያነጋግሩን

ይህንን ያውቃሉ?ቢዝነሶች ምንም እንኳን ጥሩ ሽያጭ ቢኖራቸውም ስውር በሆኑ ማነቆዎች ምክንያት በየዓመቱ ከ 20-30% ትርፋማነትን ሊያጡ እንደሚችሉ ያውቃሉ?    - በተሳሳተ ቆጠራ (ንብረቶች...
18/05/2026

ይህንን ያውቃሉ?
ቢዝነሶች ምንም እንኳን ጥሩ ሽያጭ ቢኖራቸውም ስውር በሆኑ ማነቆዎች ምክንያት በየዓመቱ ከ 20-30% ትርፋማነትን ሊያጡ እንደሚችሉ ያውቃሉ?
- በተሳሳተ ቆጠራ (ንብረቶች ይባክናሉ) 
- በተደጋገመ ስራ (የሰራተኛ ኃይል ይባክናል)
- በእጅ በእጅ ሪፖርት (ሰዓታት ይባክናሉ)
እንዲሁም ሌሎች ምክንያቶች የተቋም ኃብት እና ውድ ጊዜ ለብክነት ይዳረጋሉ፡፡

ንብረት ቀማኛ ሲመጣ ወደ ፖሊስ፤ ጊዜ፣ገንዘብ እና ዕረፍት ወሳጅ ስራ ሲመጣ ወደ ሄክስ..... ዛሬውኑ በ8731 ይደውሉ፤ቢዝነስ የሚመሩበትን መንገድ ያስተካክሉ፡፡
12/05/2026

ንብረት ቀማኛ ሲመጣ ወደ ፖሊስ፤ ጊዜ፣ገንዘብ እና ዕረፍት ወሳጅ ስራ ሲመጣ ወደ ሄክስ.....
ዛሬውኑ በ8731 ይደውሉ፤ቢዝነስ የሚመሩበትን መንገድ ያስተካክሉ፡፡

ቢዝነስዎ በቁም እንዲቀብርዎ አይፍቀዱ- እንቅልፍ አልባ ለሊቶችን እያሳለፉ- ማባሪያ በሌላቸው ወረቀቶች እየተሰላቹ- በጊዜያቸው ያልተጠናቀቁ ስራዎችን እያሳደዱ - የተሳሳቱ ሪፖርቶችን እያስተካ...
11/05/2026

ቢዝነስዎ በቁም እንዲቀብርዎ አይፍቀዱ
- እንቅልፍ አልባ ለሊቶችን እያሳለፉ
- ማባሪያ በሌላቸው ወረቀቶች እየተሰላቹ
- በጊዜያቸው ያልተጠናቀቁ ስራዎችን እያሳደዱ
- የተሳሳቱ ሪፖርቶችን እያስተካከሉ
- የተወሳሰቡ የአሰራር ሂደቶች እየተከተሉ ከሆነ
ይሄ ሥራ ፈጣሪነት ሳይሆን፤ ድካም ፈጣሪነት ነው፡፡
ለተቋምዎ ሄክስን ይምረጡ፤ ቢዝነስዎን በሲስተም ያሳልጡ!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addissystems posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service?

Share