09/09/2024
Gen Z ገደል ሲገባ አይናችን እያየ ነው ....
ከ674,000 የ12ኛ ክፍል ተማሪ ያለፈው 5% ብቻ ነው ወደ 33,000 አካባቢ
The system failed not the students‼ ምንድን ነው የዚህ ሀገር ቀጣይ ተስፋ ታድያ?
የተማረ ትልልቅ ደረጃ ያለው Millennials ለተማረ Gen Z ማስረከብ አይችልም ማለት ነው!