Moke dish installation

Moke dish installation ይህ ፔጅ የተከፈተው ትኩስ ትኩስ የዲሽ መረጃዎችን ለማካፈል ሲሁን ያልገባቹን ደሞ በዚህ አድራሻ መጠየቅ ይ ቻላል
0930660662 0909830917
t.me/mokedish_info

21/01/2026
ሞኬ ዲሽ ጋር ከታች ያሉትን ሰርቨሮች ማግኘት ይችላሉ 0930660662✔️ GSEEK         ✔️ Mango Coin✔️ 24H Sport                  ✔️VIP✔️  Apollo ...
14/09/2025

ሞኬ ዲሽ ጋር ከታች ያሉትን ሰርቨሮች ማግኘት ይችላሉ
0930660662
✔️ GSEEK ✔️ Mango Coin
✔️ 24H Sport ✔️VIP
✔️ Apollo ✔️ Etv pro ✔️ MYHD
ሁሉም አለን ።

👍በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ ሞኬ ዲሽ ይጠቀሙ

የፈጠነ ለማስሞላት በዚህ ላኩልኝ t.me/mokedishMD
t.me/mokedishMD1
t.me/mokedishMD2

ሞኬ ዲሽ ጋር ከታች ያሉትን ሰርቨሮች ማግኘት ይችላሉ ✔️ GSEEK         ✔️ Mango Coin✔️ 24H Sport                  ✔️VIP✔️  Apollo           ...
31/08/2025

ሞኬ ዲሽ ጋር ከታች ያሉትን ሰርቨሮች ማግኘት ይችላሉ

✔️ GSEEK ✔️ Mango Coin
✔️ 24H Sport ✔️VIP
✔️ Apollo ✔️ Etv pro ✔️ MYHD
ሁሉም አለን ።

👍በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ ሞኬ ዲሽ ይጠቀሙ

የፈጠነ ለማስሞላት በዚህ ላኩልኝ 🔣t.me/mokedishMD
t.me/mokedishMD1
t.me/mokedishMD2q
0930660662

24 H ስፖርት የሚሰሩ SUN PLUS CHIP የሆኑ ብቻ ናቸው ሃገራችን ውስጥ ይህን ቻናል የሚሰሩቻናሎች የሚሰሩ ሪሲቨሮች ዝርዝርLEG N24 pro iron🔣LEG N24 pro iron prim...
29/08/2025

24 H ስፖርት የሚሰሩ SUN PLUS CHIP የሆኑ ብቻ ናቸው ሃገራችን ውስጥ ይህን ቻናል የሚሰሩ

ቻናሎች የሚሰሩ ሪሲቨሮች ዝርዝር

LEG N24 pro iron

🔣LEG N24 pro iron prime

🔣Popular T40 pro

🔣Popular T40 Extreme

🔣LEG A11 pro 4k Andriod

🔣GALAXY 520HD

🔣RONIX

🔣KINGSTAR 3939

🔣KINGSTAR 7700 PLUS

🔣KINGSTAR 9700 PLUS

🔣VEST

🔣MAY

🔣RING

ይህ ቻናል Yahsat 52 e ላይ የሚገባ ሲሆን

4 ቻናሎች አሉት ፍሪኪዌንሲ ➗11093 H 30000➗

🛠 አሰራሩ
መጀመሪያ ቫርዚሽን 11766 V 27500 እንሰራለን ከዛ ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ 11090 Hor 30000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11090 Hor 30000 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ።
24 H SPORT 3 m 500 BIRR
24 H SPORT 6 m 850 BIRR
24 H SPORY 1 YEAR 1300 BIRR

ይህን ቻናል እንደ አዲስ ለመጠቀም ሪሲቨራቹ ሶፍትዌር የተጫነ መሆን አለበት

ቻናሉን ሰርቨር ለማስሞላት ሲፈልጉ ሞኬ ዲሽ ጋር ያነጋግሩ ከ 10 በላይ ኮድ ለሚገዙኝ አስተያየት አለኝ እንደዚሁም ያላቹበት ሆናቹ በቀላሉ አንቴና ሳተገናኙ ቀጥታ አክቲቭ አረግላቹዋፀሁ

ሰርቨሩ ቀኑ አልቆሻቹ ሰርቨር ለማስሞላት ሞኬ ዲሽ ጋር በዚህ ይላኩ t.me/mokedishMD

☎ለበለጠ መረጃ t.me/mokedishMD
📲0930660662
📲0909830917

ሞኬ ዲሽ ጋር ከታች ያሉትን ሰርቨሮች ማግኘት ይችላሉ ✔️ GSEEK         ✔️ Mango Coin✔️ 24H Sport                  ✔️VIP✔️  Apollo           ...
29/08/2025

ሞኬ ዲሽ ጋር ከታች ያሉትን ሰርቨሮች ማግኘት ይችላሉ

✔️ GSEEK ✔️ Mango Coin
✔️ 24H Sport ✔️VIP
✔️ Apollo ✔️ Etv pro ✔️ MYHD
ሁሉም አለን ።

👍በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ ሞኬ ዲሽ ይጠቀሙ

የፈጠነ ለማስሞላት በዚህ ላኩልኝ met.me/mokedishMD
t.me/mokedishMD1
t.me/mokedishMD2

👀ተወዳጁ የኢንግሊዝ PREMIER LEAGUE ሊጀምር ቀናት ብቻ ቀረው !👉 ይህንን አስደናቂ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ የሚጠበቀውን ውድድር በነፃ የሚያስተላልፉ ቻናሎች      🔐 Sptv sp...
03/08/2025

👀ተወዳጁ የኢንግሊዝ PREMIER LEAGUE ሊጀምር ቀናት ብቻ ቀረው !

👉 ይህንን አስደናቂ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ የሚጠበቀውን ውድድር በነፃ የሚያስተላልፉ ቻናሎች
🔐 Sptv sport 1HD & 2HD
🔐 24H sport 1HD,2HD,3HD,4HD

⭐ SPTV SPORT

👀ETHIOSAT ላይ የሚገኙት SPTV 1 እና SPTV 2 ቻናሎች እንዴት ማስከፈት እንችላለን?

✅ SPTV የሚሰራው ከታች ባሉት Reciver ስለሆነ ከታች ያሉትን ሞዴል በደንብ ያንብቡ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

⭐️REALSTAR 1010 HD
⭐️REALSTAR 5050 HD
⭐️REALSTAR SIRIUS HEVC 265
REALSTAR 24/7 HD

🎚GOLDSTAR 7200HD
🎚GOLDSTAR 7500HD
🎚GOLDSTAR 8600HD
🎚GOLDSTAR 8800HD
🎚GOLDSTAR 9000 GHOST

✅SUPERSTAR 6565HD Mega
✅SUPERSTAR 6464HD Mega
✅LIFESTAR 6060HD SMART
✅LIFESTAR 8080HD SMART
✅LIFESTAR 8585HD++
✅LIFESTAR 9090HD Diamond

⭐️LIFESTAR 9200HD SMART
⭐️LIFESTAR 9300HD SMART
⭐️LIFESTAR 1000HD SMART
⭐️LIFESTAR 2000HD SMART
⭐️LIFESTAR 3000HD SMART
⭐️LIFESTAR 4000HD SMART
⭐️LIFESTAR 9200HD GOLD
⭐️LIFESTAR 9300HD GOLD
⭐️LIFESTAR 1000HD GOLD
⭐️LIFESTAR 2000HD GOLD
⭐️LIFESTAR 3000HD GOLD
⭐️LIFESTAR 4000HD GOLD
⭐️LIFESTAR 9200HD Smart mini
⭐️LIFESTAR 9300HD Smart mini
⭐️LIFESTAR 9200HD MINI
⭐️LIFESTAR 9300HD MINI
⭐️SUPERSTAR 9200HD Smart V8
⭐️SUPERSTAR 9300HD Smart V8
⭐️SUPERSTAR 9200HD Super V8
⭐️SUPERSTAR 9300HD Super V8.
⭐️SUPERSTAR 95HD SMART
⭐️SUPERSTAR 96HD SMART
⭐️SUPERSTAR 97HD SMART
⭐️SUPERSTAR 98HD SMART
⭐️GOLDSTAR 7600HD
⭐️GOLDSTAR 7700HD
⭐️GOLDSTAR 7800HD
⭐️GOLDSTAR 7900HD

🎚LEG N24 FOREVER
🎚LEG N24 PROMAX
🎚LEG N24 Jaguar ULTRA
🎚LEG JAGUAR ULTRA 4K
🎚LEG H14
🎚LEG M18
🎚LEG M18Pro
🎚LEG Nurstar N24

✅KINGSTAR 99Hd _PRIME
✅KINGSTAR 8070 HD
✅KINGSTAR 9080HD
✅KINGSTAR 7060HD

⭐24H sport

👉🏿ይህ ቻናል የሚሰራው Leg pro iron እና Popular በሚባል ዲኮደር ላይ ነው
👉🏿satellite - Belintersat 51.5E
👉🏿 Frequency -11030H30000
👉🏿 የቻናሎቹ ብዛት አራት መሆኑና ከኢትዮ ሳት ጋር አብሮ መሠራቱ ተመራጭ ያደርገዋል

✅እነዚህ ሪሲቨር ያላችሁ SPTV እና 24H ቻናሎችን ማስሞላት ከፈለጋችሁ ከ ☑ በፍጥነት እንሞላልዎታለን!

#️⃣ ለማስሞላት የምፈልጉ 🟢 ONLINE ነን በነዚህ የTelegram አድራሻ Inbox በማድረግ መስተናገድ ይችላሉ!

0930660662

ታማኝነት ፣ Customer support እና ፍጥነት መለያችን ነው✨☑
0930660662

MAGIC REMOTE FORALL ✅ALL BRAND TV ✅ALL Brand Projector✅ALL Brand Smart Box ✅ALL Brand Computer✅ALL Brand Htpc✅ALL Brand ...
16/05/2025

MAGIC REMOTE FOR
ALL

✅ALL BRAND TV
✅ALL Brand Projector
✅ALL Brand Smart Box
✅ALL Brand Computer
✅ALL Brand Htpc
✅ALL Brand mobile Phone
✅ALL Brand Tablet And Gamepad
❇️እንደ ሪሞት
❇️እንደ ኪቦርድ
❇️እንደ ማውዝ ማገልገል የሚችል
🔆እድሜልክ ያለባትሪ ድንጋይ የሚሰራ ጠንካራ ሪሞት
🔆ይሄን ሁሉ ጥቅም አንድ ሪሞት በመግዛት ብቻ ይገኛል!
🟦በብዛት መግዛት ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን በሚገርም ዋጋ እናስረክባለን።

ለመግዛት 0930660662


አድራሻ :-አዳማ 04 ቀበሌ ከሃዲዱ 50 ሜትር ከፍ ብሎ ጌቱ የገበያ ማዕከል ይምጡና ይደውሉልን
0930660662

29/04/2025

✅ዛሬ ማክሰኞ ምሽት የሚደረግ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጫወታ ።

⏲ ምሽት 4:00 ላይ

አርሰናል Vs ፒኤስጂ

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡 Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡 Belintersat 51.5°E (Yahasat)

🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች ላይ ባሉ አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️0930660662 Telegram ☑

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ በመደወል እና ቴክስት በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።

Address

Adama
0000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Moke dish installation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Moke dish installation:

Share

Category