INFO TECH1

INFO TECH1 Tanks

 ✴️ Vsat(Very Small Aperture Terminal) ምንድነው?🤔💢መሬት ላይ ባለ   አማካይነት ድምፃችን እንዲሁም ቪድዩ የመሳሰሉትን  #በሳተላይት መላላክ የምንችልባት አነስ ያለች ...
12/12/2021



✴️ Vsat(Very Small Aperture Terminal) ምንድነው?🤔

💢መሬት ላይ ባለ አማካይነት ድምፃችን እንዲሁም ቪድዩ የመሳሰሉትን #በሳተላይት መላላክ የምንችልባት አነስ ያለች Device ናት።

📌ለምን ይጠቅማል?

💢በሳተላይት አማካይነት ማንኛውንም ዳታ ያለማንም የቴሌኮም ድርጅቶች፣ መንግስት አስፈላጊነት መላላክ ያስችለናል።

💢በአብዛኛው የሚጠቅመው ለወታደራዊ ግልጋሎት ሲሆን በሀጋራችን በትምህርት ቤቶችና በሆስፒታሎች ውስጥም ለቲቪ ግልጋሎት በስፋት ሲውል ይታያል።

💢ስልኮችን ያለምንም ክፍያ (ያለቴሌ ጣልቃ ገብነት) ወደፈለግነው የአለም ክፍል ስልክ መደወል📲 ያስችለናል...

⚠️በአጠቃላይ እቃው ለበጎ ከተጠቀምንበት በርካታ ጥቅሞችን የሚሰጥ የዛኑ ያህል ህገወጥ ስራ ሲሰራበት ከተያዘ በህግ ሚያስጠይቅ እቃ ነው።

ከወደዱት ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉልን!

Et Cyber Tech

✳️ የሞባይል ስልካችን  #ዳታ  #ኮኔክሽን እየጠፋ ወይም ሲግናሉ ደካማ እየሆነ ሲያስቸግረን ምን ማድረግ ይኖርብናል!! ኢንተርኔት እየተጠቀምን የሞባይል ዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ እንቸ...
15/08/2021

✳️ የሞባይል ስልካችን #ዳታ #ኮኔክሽን እየጠፋ ወይም ሲግናሉ ደካማ እየሆነ ሲያስቸግረን ምን ማድረግ ይኖርብናል!!

ኢንተርኔት እየተጠቀምን የሞባይል ዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ እንቸገራለን፡፡አንዳንዴ አስቸካይ ስራ ለምስራት ፈልገን የኢንተርኔት ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም ጭራሽ እየጠፋ መስራት የምንፈልገውን ስራ ለመስራት እንቸገራለን፡፡

የዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም እየጠፋ በሚያስቸግረን ሰዓት ኮኔክሽናችን እንዲሻሻል(BOOST) ለማድረግ የሚያስችሉ 3 ቲፖችን ላካፍላችሁ፦

1- የሞባይላችሁ Airplane Modeን “ON” ማድረግና “OFF” ማድረግ፦
Airplane Modeን “ON” ካደረጋችሁ በሃላ ቢያንስ 30 ሰከንድ ጠብቃችሁ Airplane Modeን “OFF” አድርጉት፡፡አሁን ዳታ ኮኔክሽናችሁ የተሻለ ይሆናል፡፡

2- ሞባይል ስልካችንን ( ) ማድረግ፦
ሞባይል ስልኮች miniature computers በመሆናቸው ማለትም ባህሪያቸው እንደኮምፒውተር በመሆኑ አንዳንድ ችግሮች ሲገጥሙን ስልካችንን አጥፍተን ስናበራ የገጠሙን ችግሮች ይስተካከላሉ፡፡ የኮኔክሽን ችግር ሲገጥመንም ስልካችንን #ሪስታርት ስናረገው ኮኔክሽናችን ይሻሻላል፡፡

3- ሲም ካርዳችን ከስልካችን ማውጣት(Remove your SIM card)፡
ሞባይል ስልካችንን #ሳናጠፋ ሲምካርዳችን አውጥተን መልሰን ማስገባት፡፡

Address

Dimtu
Addis Ababa
TULU

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when INFO TECH1 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to INFO TECH1:

Share