Liyu Multimedia

Liyu Multimedia Liyu Multimedia company offers media services, advertisement works and technology products

27/04/2026
ወደፊትም ደጋግማችሁ ስሙት... ለወትሮ ብቻ፣ ለስሜት ብቻ አትስሙት... ታሪክ ስሩበት!!!💚💛❤️
20/04/2026

ወደፊትም ደጋግማችሁ ስሙት... ለወትሮ ብቻ፣ ለስሜት ብቻ አትስሙት... ታሪክ ስሩበት!!!💚💛❤️

17K likes, 2.8K comments. "TEDDY AFRO - ዳስ ጣል (አንሳው) - Das Tal (Ansaw) | Track 1 (Official Lyrics Video)"

የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት፣ የስቅለት እና የትንሳኤ መዝሙር ለመላው የክርስቶስ አማኞችና ተከታዮች ጋብዘናል🙏
10/04/2026

የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት፣ የስቅለት እና የትንሳኤ መዝሙር ለመላው የክርስቶስ አማኞችና ተከታዮች ጋብዘናል🙏

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

አራት የተለያዩ የሞባይል መተግበሪያዎች ለእርስዎ1. English Amharic Bible Dictionary https://play.google.com/store/apps/details?id=com.liyu...
05/04/2026

አራት የተለያዩ የሞባይል መተግበሪያዎች ለእርስዎ

1. English Amharic Bible Dictionary https://play.google.com/store/apps/details?id=com.liyu.bibledictionary

2. የእንስሳት ህይወት - Animals Life https://play.google.com/store/apps/details?id=com.liyu.animalslife

3. Liyu Muya - Directory & Profile https://play.google.com/store/apps/details?id=com.info.liyutalent

4. ምግብ ለጤና - Food for Health https://play.google.com/store/apps/details?id=com.liyu.foodhealth

ሁሉም አራት አይነት የሞባይል መተግበሪያ ይዘዋል። ቡቺም የእኔም ይታይልኝ እያለ ነው... የትኛው መተግበሪያ ለእርስዎ እንደሚመች ከጉግል ፕሌይ ስቶር ላይ አውርደው መጠቀም ይችላሉአይተውት የ...
04/04/2026

ሁሉም አራት አይነት የሞባይል መተግበሪያ ይዘዋል። ቡቺም የእኔም ይታይልኝ እያለ ነው... የትኛው መተግበሪያ ለእርስዎ እንደሚመች ከጉግል ፕሌይ ስቶር ላይ አውርደው መጠቀም ይችላሉ

አይተውት የተመቸዎትም ሆነ ያልተመቸዎት መተግበሪያ ካለ አስተያየት (review እና rate) መስጠት ይችላሉ... እናመሰግናለን🙏

1. English Amharic Bible Dictionary - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.liyu.bibledictionary

2. የእንስሳት ህይወት - Animals Life https://play.google.com/store/apps/details?id=com.liyu.animalslife

3. Liyu Muya - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.info.liyutalent

4. ምግብ ለጤና - Food for Health - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.liyu.foodhealth

02/04/2026
ከስራ መልስ ወይም ከምግብ በኋላ መፃህፍት በማንበብ አረፍ ማለት ለሚፈልጉ ሰዎች እነዚህን ሳይንሳዊ ልቦለድ መፃህፍት ታነቧቸው ዘንድ እንወዳለን። የት የት ያገኟቸዋል? Telebirr መተግበሪ...
27/03/2026

ከስራ መልስ ወይም ከምግብ በኋላ መፃህፍት በማንበብ አረፍ ማለት ለሚፈልጉ ሰዎች እነዚህን ሳይንሳዊ ልቦለድ መፃህፍት ታነቧቸው ዘንድ እንወዳለን። የት የት ያገኟቸዋል? Telebirr መተግበሪያ፣ Amazon ላይ፣ Teraki መተግበሪያ (በትረካ መልክ)፣ AfroRead መተግበሪያ፣ ethiobooksreview.com ዌብሳይት፣ እና www.liyumultimedia.com ዌብሳይት ላይ ማግኘት ይችላሉ። በፈለጉት አማራጭ ይጠቀሙ🙏

ለአንድ ቀን 5 ብር ወይም ለአንድ ሳምንት 25 ብር ወይም ለአንድ ወር 80 ብር ብቻ በመክፈል የፈለጉትን የድምፅና ኢቡክ መፃህፍትን ገዝተው ማንበብ ይችላሉ👇https://play.google.c...
25/03/2026

ለአንድ ቀን 5 ብር ወይም ለአንድ ሳምንት 25 ብር ወይም ለአንድ ወር 80 ብር ብቻ በመክፈል የፈለጉትን የድምፅና ኢቡክ መፃህፍትን ገዝተው ማንበብ ይችላሉ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.gizuf.afroread

Address

+251-933-73-52/91
Addis Ababa
NOZIP

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Liyu Multimedia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Liyu Multimedia:

Shortcuts

Share