13/02/2023
✅ዛሬ ደሞ ስለ battery አንዲጨምር አንዳንድ ነገር ልንገራችሁ!!
📌1. የስክሪኑን brightness ቀንሱት: ስከሪኑን brightness በጨመራቹ ቁጥር ባትሪያችሁ በፈጥነት ይጨርሳል የስክሪኑን brightness መቀነስ ይህንን ጫና ያስወግዳል እና የአንድሮይድ የባትሪ ህይወት እንዲጨምር ይረዳል።
📌2. ስልካችሁ Light mode ከሆነ Dark mode ላይ አረጉት light mod ላይ ሲሆን በፈጥነት ይጨርሳል Dark mode ላይ ብታረጉት more አሪፍ ነው።
📌3. ስልካችሁን በማትጠቀሙበት ጊዜ ዋይ ፋይ/ብሉቱዝ ያጥፉ ምክንያቱም ስልካችሁን ባትጠቀሙም አነሱ መስራታቸውን አያቆሙሙም ብታጠፉት አመክራቹሀለው።
📌4. እስከ 100 ፐርሰንት ቻርግ ማድረግም ለመጀመሪያ ጊዜ ካልሆነ አስፈላጊ አይደለም፡
ወይም እስከ 85 ፐርሰንት ድረስ ቻርጅ ብታረጉት አሪፍ ነው በ Samsung ስልኮች ላይ ደሞ Protect battery የሚል future አለ አሱን አብርታችሁ ተጠቀሙ።
📌5. high size wallpaper አትጠቀሙ በ mb ደረጃ ያለ ማለት ነው ባትሪውን ይገለዋል የkb wallpaper ብትጠቀሙ አሪፍ ነው ።
📌6. የማትጠቀሙበትን አፕልኬሽኖች አጥፉ እናንተ ባትጠበሟቸው አራሱ process ማረጋቸውን አያቆሙም አነሱ ስራቸውን ይሰራሉ የናንተ ባትሪ ይሞታል።