25/09/2022
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የ ፌስቡክ ተከታዮቻችን እንደት ናችሁ ዛሬ ያቀረብኩላችሁ ቪድዮ በተለያየ ምክናየት ኮምፒተራችሁ ቢበላሽ እና ፎርማት ማድረግ ብፈልጉ እና እንድሁም ዊንዶስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም መጫን ብትፈልጉ እንዴት እንዴምትጭኑ እያንዳንዷን እስቴፕ የሚያሳይ ቪድዮ ሰርቸላችሁ አለሁ ከታች ባለው ሊንክ ዩቲብ ላይ በመግባት ይከታተሉ ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረገዎን በድጋሜ እንዳይረሱ መልካም ጊዜ ይሁንለዎት....
https://youtu.be/7FBEYVMHRSk
Nyd de videoer og den musik, du holder af, upload originalt indhold, og del det hele med venner, familie og verden på YouTube.