Time killer graphics

Time killer graphics Graphics art home

ለመጪው የአዲስ አመት በዓል የተለየያዩ ፎቶግራፎች ለመነሳት ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ጥራት ያላቸው ፎቶዎች  እርስዎ በመረጡት እና ያንግ ስቱዲዮ  ባዘጋጃቸው ቦታዎች ይነሱ  0988155529 ወይም...
05/09/2021

ለመጪው የአዲስ አመት በዓል የተለየያዩ ፎቶግራፎች ለመነሳት ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ጥራት ያላቸው ፎቶዎች እርስዎ በመረጡት እና ያንግ ስቱዲዮ ባዘጋጃቸው ቦታዎች ይነሱ
0988155529 ወይም 0989592020 ላይ በመደወል የሚነሱበትን ቀን ይምረጡ፡፡

ከጳጉሜ 1 -መስከረም 10
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _

Get ready for the upcoming Ethiopian new year for taking amazing pictures and conducting memories.
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _

| Birthday | Makeup | Maternity | New Born | Family |

For Booking :-
0988155529 or 0989592020



Follow Us:
https://www.instagram.com/young_studioet/

https://t.me/yungstudio

https://t.me/yungstudiochatroom

ሰላም Young Studio ያንግ ስቱዲዮ ቀጣዩን አዲስ ዓመት እዲሁም የ2013ዓ.ም መዝጊያን አስመልክቶ በ  #2ት ዙር የሚደረግ ለየት ያለ የፎቶ ውድድር አዘጋጅቷል። በመሆኑም በዚህ ውድድር...
08/08/2021

ሰላም Young Studio

ያንግ ስቱዲዮ ቀጣዩን አዲስ ዓመት እዲሁም የ2013ዓ.ም መዝጊያን አስመልክቶ በ #2ት ዙር የሚደረግ ለየት ያለ የፎቶ ውድድር አዘጋጅቷል።
በመሆኑም በዚህ ውድድር ላይ ማንኛችሁም ፍላጎት ያላችሁ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
በሁለቱም ዙሮች አንደኛ (1) ለሚወጡ ተወዳዳሪዎች ለየት ያለ ሽልማት ማዘጋጀታችንን ስንገልፅ በደስታ ነው።
አሁኑኑ ፎቶ በመላክ ተወዳደሩ አሸንፋ!!

ፎቶ ለመላክ




For Spam users

https://t.me/YoungstudioBot

መልካም ዕድል!

https://t.me/yungstudio

ሰላም   Studioያንግ ስቱዲዮ በአይነቱ ለየት ያለ የፎቶ ውድድር 🖼 አዘጋጅቷል።በውድድሩ  ከ1-4 ለሚወጡ አሸናፊዎች ያንግ ስቱዲዮ በነፃ ፎቶ የሚያነሳ ይሆናል።. ...... ለመላክ 🏷 h...
22/06/2021

ሰላም Studio

ያንግ ስቱዲዮ በአይነቱ ለየት ያለ የፎቶ ውድድር 🖼 አዘጋጅቷል።
በውድድሩ ከ1-4 ለሚወጡ አሸናፊዎች ያንግ ስቱዲዮ በነፃ ፎቶ የሚያነሳ ይሆናል።. ...... ለመላክ
🏷 https://t.me/zoki9

🏷 https://t.me/yonasermiyas

https://t.me/yungstudio

መልካም ዕድል

22/06/2021
08/06/2021

ሰላም YOUNG studio

.. .... ወደ @አዳማ

👉 ሰላም Studio
በሌላ የፎቶ ጉዞ ተመልሷል በዚ ጉዞ ላይ እደተለመደው በሞያው አንጋፋ ስም ያላቸውን ሞያተኞች በመጋበዝ ይበልጥ ትውውቅና የስራ እድልንም የምንፈጥርበት ነው።
እንዲሁም የሞዴሊንግ ስልጠና የሚሰጥበት ይሆናል።

🤔 PHOTO TRIP

ወደ አዳማ

በዚህ አጓጊ ጉዞ ላይ እዲሳተፉ Young studio ይጋብዞታል!!
ይምጡና በሂወትዎ ማይረሳዎትን ታሪክ ከኛጋ ይፍጠሩ!!

#50+ high quality photo

tutorial

other free packages

ቀድመው ለሚመጡ 3 ሰዎች የ30% ቅናሽ እናረጋለን።



0989592020
0988155529
[email protected]
youngstudioet.com

The Brand Modeling & Promotion on telegram
20/04/2021

The Brand Modeling & Promotion on telegram

A1-All-Star     Graphic design company
14/04/2021

A1-All-Star
Graphic design company

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Time killer graphics posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Time killer graphics:

Share