M computer solution

M computer solution 🖥COMPUTER ZONE🖨
💿WE HELP TO FIX ALL PROBLEM!📀

የኮምፒዩተር ጥገና ፤ የኔትወርኪንግ ዝርጋታ አገልግሎት ሰጪ እና
የኮምፒዩተር አክሰሰሪና የኔትወርክ እቃዎችን አቅራቢ ድርጅት
ድርጅታችን በአይ.ሲ.ቲ ዘርፍ በላቀ የኮምፒዩተር ጥገና ፤ በአድቫንስ ኮምፒዩተር ኔትወርክ መዘርጋት እንዲሁም ኮንፊግሬሽን ማድረግ፤ የኮምፒዩተር አክሰሰሪና የኔትወርክ እቃዎችን የሚያቀርብ ድርጅት ነዉ፡፡
የሚከተሉትን አገልግሎቶች ድርጅታችን በተለያዩ አማራጮች ማለትም በኮንትራት ወይም ተቋማችሁ በሚፈልግበት ጊዜ በመምጣት የሚከተሉትን አገልግሎቶች አንስጣለን፡፡
1. በድርጅታችሁ ዉስጥ የሚገኙ የኮምፒዩተር ኔትወርክ ጥገና እና የማስፋፋት ስራ መስጠት
2. በየወቅቱ ላይሰንስድ የሆኑትን አንቲ ቫይረስ

መጫንና መከታተል፤
3. ኮምፒዩተሮች ጥገና በሚያስፈልጋቸዉ ወቅት አስፈላጊዉን ጥገና ማከናወን፤
4. የኔትወርክ ዝርጋታዎች መስራት ማለትም አዲስ የኔትወርክ ዝርጋታ ወይም ነባር የኔትወርክ ዝርጋታዎችን ማሻሻል)
5. የሲሲቲቪ (CCTV) ሴኩሪቲ ካሜራ ዝርጋታዎችን
6. የተቋሙን ስራ ቀልጣፋ ለማድረግ ማንኛዉንም የሶፍትዌርና የሀርድዌር ችግሮችን በቦታዉ በተፈለገ ጊዜና ሰዓት አስፈላጊዉን አገልግሎት መስጠት፤
7. በአጠቃላይ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ላይ አስፍላጊዉን አገልግሎትና የማማከር ስራን ማከናወን ይሆናል፡፡
ከላይ በተጠቀሱት በአይ.ሲ.ቲ የአገልግሎት ዘርፎች መሰረት የተሻለና ተመራጭ የሆነዉን እንዲሁም ለጊዜና ለገንዘብ ሊወጣ የሚችለዉን አላስፈላጊ ወጪዎችን በማዳን ከድርጅታችን ጋር በመሰራት የተሻለ የአይ.ሲ.ቲ አገልግሎት በበቂ ሁኔታ ማግኘት እንደሚችሉ እያሳወቅን ለተጨማሪ ዝርዝር ማብራሪያ በስልካችን ቁጥር ይደውሉ ወይም በአካል ተገኝተን መስጠት እንችላለን፡፡ እኛን መርጣችሁ አብራቹን ስለምትሰሩ በቅድሚያ ከፍ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡

Address

Megenagna Salem Building Ground Floor Infront Of Marathon Building
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when M computer solution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to M computer solution:

Shortcuts

Share