24/09/2026
የእለት ተእለት መጠጦችዎን እና ጣፋጮችዎን የሁሉንም ትኩረት ወደሚስቡ አስደናቂ ስራዎች ይለውጡ! 🎨☕
በ printpen አማካኝነት የደንበኞችን ስም፣ የድርጅትዎን ሎጎ ወይም ማናቸውንም ፎቶዎች በቡና እና በኬክ ላይ በሰከንዶች ውስጥ ማተም ይችላሉ።
✨ ለካፌዎች፣ ለኬክ ቤቶች፣ ለሰርግ እና ለተለያዩ ፕሮግራሞች ደንበኞችን ለመሳብ እና ልዩ ልምድ ለመፍጠር ፍጹም ምርጫ!
📩 ለበለጠ መረጃ ለማግኘት በውስጥ መስመር (DM) ይጻፉልን