20/02/2021
ውድ የs-information technology ተከታታዮቻችንዛሬ ይዤላችሁ የመጣውት በብዙ የኮምፒውተር ባለሞያዎች ዘንድ የአንድሮይድ ስልክን ለመጥለፍ ተመራጭ ስለሆነ መተግበርያ ነው። "Androrat"
👉 Androrat (Android Remote Administration Tool) ፦ በjava programming language የተጻፈ መተግበርያ ሲሆን በአንድ ኮምፒውተር አንድን የአንድሮይድ ስልክችን Hack ለማድረግ ወይንም ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ያስችላል።
👉ይህ መተግበርይ መጀመርያ የተሰራበት አላማ ወላጆች የልጆቻቸውን የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚጠቀም ስልክ በቀላሉ ለመቆጣጠር ነበር ። እኔም ይህንን መተግበርያ አሁን ለጠቀስኩት አላማ እንድታውሉት አሳስባለው ።
👉 ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder ) የራሱ የሆነ የmalware program አለው። ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder .exe ) ታዋቂ ከሆነ አንድ የአንድሮይድ መተግበያ ጋር ( xender , Gallery .... ) የራሱን ማልዌር በማካተት ከዛ ታዋቂ
መተግበሪያ ሃላ የራሱን ስራ ይሰራል።
"Androrat" በመጠቀም አንድ ሰው በዋነኝነት 9 ነገሮችን ማድረግ ይችላል
1⃣ የአንድን ሰው ስልክ የ መዝገብ ማየት , ማስተካከል , ማጥፋት ..
2⃣ ስልኩ vibrate እንዲሆን ማድረግ ይችላል ..
3⃣ በሰውየው ስልክ ኢንተርኔት መጠቀም ...
4⃣ መልእክት (message) መላክ , እንዲሁም መልእክቶችን ማንበብ..
5⃣ በ Gps አማካኝነት ስልኩ ያለበትን ትክክለኛ ቦታ ማወቅ ( ባብዛኛው ሰዎች በሚሄዱባቸው ቦታዎች ሁሉ ስልካቸውን ስለሚይዙት ስልኩን የያዘው ሰው ያለበትን ቦታ ማወቅ.. )
6⃣ ያለምንም ምልክት በስልኩ ፊተኛ እና የሃላ ካሜራዎች ቪድዬ መቅዳት እናም live መከታተል
7⃣ ፎቶ ማንሳት
8⃣ በሰውየው ስልክ መደወል
9⃣ በስልኩ ማይክራፎን ድምጽ መቅዳት እንዲሁም live ማዳመጥ
✡ በቀጣይ ፕሮግራሜ ይዤላችሁ እንድቀርብ የምትፈልጉት የቴክኖሎጂ መረጃ ካለ ኮሜንት ላይ ፃፉልኝ።
👉ይህን እና መሰል የቴክኖሎጂ መረጃዎችን በ ፌስቡክ ገፃችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/102515778407615/posts/108580811134445/?app=fbl
በቴሌግራም ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇