Techsolutions

  • Home
  • Techsolutions

Techsolutions TECH Solutions is a software company which has customers all over the world.

APP Link:https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.samiኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ፡፡መልካም አዲ...
26/08/2018

APP Link:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami
ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ፡፡
መልካም አዲስ አመት!!! አመቱ የሠላም የፍቅር እንዲሁም የብልፅግና እንዲሆንሎ እየተመኘን አዲሱን የኢትዮ ቴሎኮምን ቅናሽ መሰረት ያደረገውን ከ225,000 በላይ ተጠቃሚ ቤተሰቦች ያሉት የይህን የአንድሮይድ አፕሊኬሽን ከሌሎት ዳውንሎድ አድርገው ካሎት ደግሞ አፕዴት አድርገው በቀላሉ እንዲጠቀሙበት ስንጋብዝ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው፡፡
ዋና ዋና የአፕሊኬሽኑ ጥቅሞች
- የሞባይሎን ካርድ መሙላት በካሜራ ወይም ያለካሜራ መሙላት
- አፕሊኬሽኑ ውስጥ የተካተተ ካሜራ በመጠቀም ካርዱ ላይ ያለውን ቁጥር በቀላሉ አንብበው መሙላት እንዲችሉ ያስቻለ
- ከኢትዮ ገበታ ላይ በቀላሉ ለመግዛት
- ቀሪ ሂሳቦን ማየት
- መልሰው ይደውሉልኝ መልዕክት በቀላሉ የሚፈልጉትን ኮንታክት መርጠው ለመላክ
- በቀላሉ ገንዘብ ለማስተላለፍ
- በኢትዮ-ገበታ የቀረቡትን የጥቅል ቅናሽ መገልገያዎች በቀላሉ መጠቀም ያስችላል
- የድምጽ የአጭር መልዕክት አገልግሎት ለመጠቀም
- የድምጽ መልዕክት ለማስተላለፍ
- በቴሎኮም ዙሪያ ጥያቄ ለማቅረብ (994) መደወል ያስችላል
- የተወሰኑ ጠቃሚ ስልክ ቁጥሮች ፖሊስ ፣ ባንኮች ፣ እሳት አደጋ ጣቢያዎች
- የተደበቀ የ Android ሚስጥር ኮዶች ለማወቅ እና ለመጠቀም

ከዘመኑ ጋር ይዘምኑ -- ህይወቶን ቀለል ያርጉ!

መልካም አዲስ አመት በድጋሚ

ኢትዮ ቴሌኮምን በቀላሉ በተባለው ይህ አፕሊኬሽን የኢትዮ ቴሌኮምን 49 አይነት ጥቅሎችን(ከአዲሱ በእረፍት ቀን ብቻ ቅዳሜና እሁድን በቅናሽ ኢንተርኔት መጠቀም የሚያስችልዎ ጥቅል ጨምሮ) እንዲ...
26/02/2018

ኢትዮ ቴሌኮምን በቀላሉ በተባለው ይህ አፕሊኬሽን የኢትዮ ቴሌኮምን 49 አይነት ጥቅሎችን(ከአዲሱ በእረፍት ቀን ብቻ ቅዳሜና እሁድን በቅናሽ ኢንተርኔት መጠቀም የሚያስችልዎ ጥቅል ጨምሮ) እንዲሁም 3 ቪአይፒ የጥቅል አይነቶችን በቀላሉ መግዛት ይችላሉ፡፡
ዛሬውኑ ጭነውት ገንዘቦን ይቆጥቡ!!

Download Link: https://goo.gl/bzAsRh

30/08/2017

ይህንን ፔጅ ላይክ አድርገው የአኗኗር ዘይቤዎን ያዘምኑ፡፡

Helpful Mobile Apps and Games development company.

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የምልክት ቛንቛ መማሪያ አንድሮይድ አፕሊኬሽን … ይጫኑት … ይማሩ … ለሌሎችም በማጋራት ብዙዎችን ይጥቀሙ፡፡
05/08/2017

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የምልክት ቛንቛ መማሪያ አንድሮይድ አፕሊኬሽን … ይጫኑት … ይማሩ … ለሌሎችም በማጋራት ብዙዎችን ይጥቀሙ፡፡

እስቲ ክረምቱን ከጋደኞችዎ ፣ ከቤተሰቦ ፣ ከሚወዱት ጋር ሁሉ ወይም ብቻዎትንም ቢሆን ይህንን የአንድሮይድ አፕሊኬሽን በስልክዎ ላይ ጭነው ዘና ፈታ እያሉ የሒሳብ ላይ ብቃቶን ያሳዩ፡፡
29/07/2017

እስቲ ክረምቱን ከጋደኞችዎ ፣ ከቤተሰቦ ፣ ከሚወዱት ጋር ሁሉ ወይም ብቻዎትንም ቢሆን ይህንን የአንድሮይድ አፕሊኬሽን በስልክዎ ላይ ጭነው ዘና ፈታ እያሉ የሒሳብ ላይ ብቃቶን ያሳዩ፡፡

20/06/2017
17/07/2014
Techsolutions Social Event Feb 22, 2014
26/02/2014

Techsolutions Social Event Feb 22, 2014

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Techsolutions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service?

Share