G tech ethiopia

G tech ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from G tech ethiopia, Addis Ababa.

23/08/2026

G TECH ETHIOPIA PLC
Security camera provider
+251987272201
+251925180598

21/08/2026

G TECH ETHIOPIA PLC
የደህንነት ካሜራ አቅራቢና ገጣሚ ድርጅት
+251925180598
+251987272201

17/08/2026

የደህንነት ካሜራ አሰገጥሙ
0925180598
0987272201
G tech ethiopia PLC

12/08/2026

የደህንነት ካሜራ ሽያጭና ገጠማ
+251925180598

10/08/2026

የሞባይል ንጥቂያ‼

በራስ ደስታ አካባቢ የተፈጸመ ስርቆትና የፖሊስ ምላሽ መዘግየትን በተመለከተ የደረሰኝ ጥቆማ ነው።

በአዲስ አበባ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኝ አንድ ፋርማሲ በር ላይ፣ግለሰቡ ለታመመ ልጃቸው መድኃኒት ለመግዛት በሄዱበት የስልክ ንጥቂያ ወንጀል እንደተፈፀመባቸው ገልፀዋል።

በቪዲዮው እንደሚታየው ወንጀሉ የተፈጸመው ሚያዚያ 9 ቀን ምሽት 4፡19 ላይ ሲሆን፣ ንጥቂያ ፈፃሚው ፎጣ አንገቱ ላይ አድርጎና መድኃኒት ፈላጊ በመምሰል ከቀረበ በኋላ ስልክ ነጥቆ ሲያመልጥ ባለቤቱ ተከትሎ ቢሮጥም የሌባው ተባባሪዎች በፈጠሩት የድንጋይ ውርወራ ሊያዝ አልቻለም።

📌 የወንጀሉ ሂደትና የስልክ ነጥቂያ የፈፀመውን ግለሰብ ማንነት በፋርማሲው የደህንነት ካሜራ (CCTV) ሙሉ በሙሉ ተቀርጿል።

📌ተበዳይ የቪዲዮ ማስረጃና የሌባውን ፎቶ ለራስ ደስታ ፖሊስ ጣቢያ አቅርበው ክስ ቢመሰርቱም፣ ላለፉት ሶስት ወራት ፖሊስ «አልተገኘም» ከማለት ውጪ የወሰደው ተጨባጭ እርምጃ አለመኖሩን ግለሰቡ ተናግረዋል።

ግልጽ የቪዲዮ ማስረጃ እያለ የጸጥታ አካላት ወንጀለኛውን በቁጥጥር ስር ለማዋል አለመቻላቸው አሳዝኖኛል ያሉት ተበዳይ አሁንም ቢሆን ፖሊስ ፍትህ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።

ስለጉዳዩ ተጨማሪ መረጃ ለማግት ወደ የራስ ደስታ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ኮማንደር ለውጥ አየሁ ስልክ ደውለን ነበር።እሳቸውም ስልኩን አንስተው በትህትና ሠላምታ ከመለሱልን በኋላ ቅሬታ አቅራቢው ግለሰብ የፍትህ መዘግየትን በተመለከተ ለቀረበላቸው ጥያቄ ዝምታን መርጠዋል።ቀጣይ ፍቃደኛ ከሆኑ ለምናስተናገድ ዝግጁ ነኝ

07/08/2026

የዚ ደሞ የባሰበት ነው🤔
ለማንኛውም ካሜራ አስገጥሙ
+251925180598
+281987272201
G tech ethiopia PLC

05/08/2026

የደህንነት ካሜራ አስገጥሙ
+251987272201
+251925180598

03/08/2026

የደህንነት ካሜራ አስገጥሙ
+251925180598
+251987272201

29/07/2026

CCTV camera privider & installer
+251925180598
+251987272201

25/07/2026

የደህንነት ካሜራ አሰገጥሙ
+251925180598
+251987272201

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when G tech ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to G tech ethiopia:

Shortcuts

Share