Dagi Marketer

Dagi Marketer Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dagi Marketer, Electronics, Addis Ababa.

28/08/2024
ስለ GPOWER ያውቃሉ?⚡️በመብራት መቆራረጥስ ተቸግረዋል?♻️G-Power ♻️ ጀነሬተርን የሚያስቀር ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ...
26/08/2024

ስለ GPOWER ያውቃሉ?
⚡️በመብራት መቆራረጥስ ተቸግረዋል?

♻️G-Power ♻️ ጀነሬተርን የሚያስቀር ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም ባትሪ ( )፤ ኃይል በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር ይገላገላሉ!!
በትንሹ ጥቅሞቹ
➡️ ነዳጅ የማይጠቀም
➡️ ድምጽ አልባ
➡️ ሽታ አልባ
➡️ ጭስ አልባ
➡️ ለአቀማመጥ ምቹ
➡️ ምንም ቦት የማይፍልግ
➡️ ለመግጠም በጣም ቀላል
➡️ ከቦታ ቦታ ለማጓጓዝ በጣም ቀላል
➡️በኤሌክትሪክ ቻርጅ ለማድረግ ከ 2.50 ብር ብቻ ወጪ የሚያስወጣ
➡️መብራት መጥፍቱ ሳይታወቃቹ በ 0.04 ማይክሮ ሰከንድ እራሱን የሚቀይር
➡️Full charge ከሆነ በዋለ ለረጅም ቀናት መጠቀም የሚያስችል።
➡️Inverteru አይል ይመጥናል (ልክ እንደ Stabilizer)
➡️Shock absorber ስለተገጠመለት ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ንዝረት የለውም
➡️ ከ 10 ዓመት በላይ ምንም አይነት ወጪ ሳያስወጣሆት ያገለግሎታል
➡️ ከ wifi ጋር በማገናኘት በስልካቹ መቆጣጠር ይችላሉ ።
➡️ይህ ሁሉ ጥቅም ከልዩ ቅናሽ እና ከ 1አመት ከነፃ ገጠማ እና ከ 5 ዓመት ዋስትና ጋር እየጠበቅኖት ነው።
የልዩ ቅናሽ ጊዜው ሳያልቅ አሁኑኑ ይዘዙን ለበለጠ መረጃ 0923886953
0919350720 ይደዉሉ።
® EUROPEAN STANDARD

በተጨማሪም በጥራት የተመረቱ በጸሃይ ብርሃን የሚሰሩ የጊቢ መብራቶች በተመጣጣኝ ዋጋ
ከ ዋስትና ጋር እንሰጣለን ይምጡ ይጎብኙን

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dagi Marketer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category