HARO Trading

HARO Trading መኪናዎን በእጅ ስልክዎ ይያዙ! HARO Trading is a company which imports car security technology products like GPS and Car Alarm, and provides for car owners

29/10/2026

🛑🚗የትኛውንም አይነት ያገለገለ ወይም used መኪና ለመግዛት ሲያስቡ ገንዘብዎን በከንቱ እንዳያፈሱ እና ከተገዛ በኋላ የጋራዥ ደንበኛ እንዳይሆኑ እነዚህን 5 ስህተቶች እንዳይሰሩ ይጠንቀቁ
#ሀሮትሬዲንግ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ

🚗 የመኪና ግዥና ሽያጭ  ወብስብ መሆን የለበትም!መኪና ለመግዛት በየመሸጫ ቦታው (ሾውሩም) መንከራተትና ዋጋ ለመጠየቅ በየደላላው ዘንድ መደወል ቀረ! ኃሮ ትሬዲንግ (HARO TRADING) የ...
23/10/2026

🚗 የመኪና ግዥና ሽያጭ ወብስብ መሆን የለበትም!
መኪና ለመግዛት በየመሸጫ ቦታው (ሾውሩም) መንከራተትና ዋጋ ለመጠየቅ በየደላላው ዘንድ መደወል ቀረ!
ኃሮ ትሬዲንግ (HARO TRADING) የመኪና ግዥና ሽያጭ ሂደቱን ቀላል እና ፈጣን አድርጎልዎታል።
🔹 ለገዢዎች፦
• ባሉበት ሆነው ይምረጡ፦ በስልክዎ 👉 car.haro.et በመግባት በሁሉም መሸጫ ቤቶች ያሉ መኪኖችን በፎቶና በሙሉ መረጃቸው ይመልከቱ።
• በቀጥታ ይገናኙ፦ ያቀረቡትን መኪና መርጠው ከሻጩ ጋር በቀጥታ ይገናኙ።
🔹 ለሻጮችና ለሾውሩሞች፦
• ተደራሽነትዎን ያሰፉ፦ መኪናዎን በአካል ለሚመጣ ገዢ ብቻ ሳይሆን ለብዙ ሺህ ደንበኞች ያድርሱ።
• ሽያጭዎን ይጨምሩ፦ የመኪናዎን ሙሉ መረጃ እና ፎቶ car.haro.et ላይ በመለጠፍ በገዢዎች ሞባይል ስልክ ላይ በቀላሉ ይገኙ።
📞 ለበለጠ መረጃና ድጋፍ በስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉልን፦
• 📱 [0912724710]
• 📱 [0943343637]
🌐 ድረ-ገፃችን፦ https://www.haro.et

🚗መኪና ሻጭ ንዎት? ወይም መኪና ያሻሽጣሉ?እንግዲያውስ ኃሮ ትሬዲንግ በእጅዎ ላይ ያለውን መኪና ለብዙዎች ተደራሽ የሚያደርጉበትን ድህረ ገፅ አቅርብዎሎታል, ይሄን አገልግሎትም ለ 1ወር ያህል...
21/10/2026

🚗መኪና ሻጭ ንዎት? ወይም መኪና ያሻሽጣሉ?
እንግዲያውስ ኃሮ ትሬዲንግ በእጅዎ ላይ ያለውን መኪና ለብዙዎች ተደራሽ የሚያደርጉበትን ድህረ ገፅ አቅርብዎሎታል, ይሄን አገልግሎትም ለ 1ወር ያህል በነፃ አቅርቦሎታል ::
አገልግሎቱን ለመጠቀም ይሄን ሂደት ይከተሉ,
👉Step1: "car.haro.et" ብለው search ያድርጉ ወይም ይሄን link ይክፈቱ https://car.haro.et
👉Step 2: ከላይ ያለውን "register" የሚለውን ይንኩ
👉Step 3: "continue with google" የሚለዉን ይንኩ
👉Step 4: ከዛም የርስዎን google account email ይጫኑ
👉Step 5: "car market get started" የሚለዉን ይጫኑ እና "seller" የሚለውን ይምረጡ
👉Step 6: ስለ እርስዎ መኪና መሸጫ መረጃ በመሙላት "submit request/verification" የሚለውን ይንኩ
👉Step 7: ያስገቡት መረጃ ተቀባይነት ሲያገኝ "quick create" የሚለዉን በመንካት ለሽያጭ ያቀረቡትን መኪና መረጃ ይሙሉ
👉Step 8: "publish" የሚለዉን ይጫኑ

ተጨማሪ መኪኖችን ለመለጠፍ step 7 እና 8 ይድገሙ

ለተጨማሪ ጥያቄዎች እና መረጃዎች በድርጅታችን ስልክ ቁጥሮች :
0912723710
0943343637 ላይ ይደዉሉልን

Haro Technologies' car marketplace - browse verified vehicle listings from trusted sellers.

05/10/2026

⚠️ አዲስ መኪና ገዝተሃል? ወይም ሞተር አሳድሰሃል? እነዚህን 3 ነገሮች ካላደረግክ ሞተሩን ትጨርሰዋለህ! 🚗⚙️

#ሀሮትሬዲንግ #የመኪናጥገና #ኢትዮጵያ

16/09/2026

⚠️ የመኪናህ ፍሬን (Brake) ሲረገጥ ድምፅ ያወጣል ?
አትናቀው—እነዚህን 3 ድምፆች ለያይተህ እወቅ!
🇪🇹ድርጅታችን ኃሮ ትሬዲንግ 👉 ለመኪና ባለቤቶች የመኪና ስርቆት መከላከያ እና መቆጣጠሪያ አስመጥቶ በመግጠም ላይ ይገኛል
ለበለጠ መረጃ በድርጅታችን ስልክ ይደውሉልን።
📱0943 34 36 37
📱0912 72 47 10
አድራሻ: ፊጋ, አብረሃም ህንፃ, 2ኛ ፎቅ,202
#ሀሮትሬዲንግ #የመኪናጥገና #ኢትዮጵያ

01/09/2026

🔋 የኤሌክትሪክ መኪናዎ ባትሪ ረጅም ጊዜ እንዲያገለግልዎ የሚያደርጉ 5 አስፈላጊ ጥንቃቄዎች!
#የመኪናጥገና #ኢትዮጵያ

30/08/2026

⚠️ ሳታውቁት የሞተራችሁን እድሜ የምታሳጥሩባቸው 3 የተለመዱ ስህተቶች! 🚗⚙️

#ሀሮትሬዲንግ #የመኪናጥገና #ኢትዮጵያ

🚨 "መኪናዬ የት እንደሆነ አላውቅም!" — ይሄ ጭንቅ በእርስዎ ላይ እንዳይደርስ! 🚗🔒መኪናዎን አንድ ቦታ አቁመው፣ ስራዎን ጨርሰው ሲመለሱ ያቆሙበት ቦታ ላይ ካጣችሁት ምን ያደርጋሉ? ወይም ...
23/08/2026

🚨 "መኪናዬ የት እንደሆነ አላውቅም!" — ይሄ ጭንቅ በእርስዎ ላይ እንዳይደርስ! 🚗🔒
መኪናዎን አንድ ቦታ አቁመው፣ ስራዎን ጨርሰው ሲመለሱ ያቆሙበት ቦታ ላይ ካጣችሁት ምን ያደርጋሉ? ወይም ደግሞ ለሰው የተከራየ/የተሰጠ መኪናዎ የት እንደደረሰ ማወቅ ሲያቅትዎት?
አብዛኛው አሽከርካሪ መኪናው ከጠፋ ወይም አደጋ ከደረሰበት በኋላ ነው ስለ ደህንነት የሚያስበው። ነገር ግን ሀሮ ትሬዲንግ (Haro Trading) መፍትሄውን አስቀድሞ በእጅዎ ያደርጋል!
💡 በመኪናዎ ላይ የHaro Trading GPS Tracker ሲገጥሙ የሚያገኙአቸው 4 ትልልቅ ጥቅሞች፦
1️⃣ የቀጥታ ስፍራ መከታተያ (Live Tracking)፦ መኪናዎ በየትኛው መንገድ፣ በምን ያህል ፍጥነት እየነዳ እንደሆነ በስልክዎ 24/7 በቀጥታ ማየት ይችላሉ።
2️⃣ በስልክ ከየትኛውም ርቀት ላይ የማቆም ብቃት (Remote Engine Cut-off)፦ መኪናዎ ያለ ፈቃድዎ ከተንቀሳቀሰ ወይም ከተሰረቀ፣ በስልክዎ ትዕዛዝ በመስጠት ሞተሩን ሙሉ በሙሉ ማቆም ይችላሉ!
3️⃣ የወሰን ማንቂያ (Geo-fence Alert)፦ መኪናው እርስዎ ከፈቀዱለት ክልል ወይም ከተማ ሲወጣ ወዲያውኑ ወደ ስልክዎ መልእክት ይደርስዎታል።
4️⃣ የጉዞ ታሪክ (Route History)፦ ባለፉት ቀናት ወይም ወራት መኪናዎ ወዴት ወዴት እንደተጓዘ ሙሉ መረጃ ይሰጥዎታል።
🛡️ መኪናዎ ንብረትዎ ነው—ደህንነቱን ለዕድል አይተውት!
💵ዋጋ - 📍ጂፒኤስ + ⚡️ገጠማ + 📱አፕ ኢንስታሌሽን = 12,800 ብር ብቻ
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦ [+2519 127 247 10]
📍 አድራሻ፦ [ፊጋ, አብረሃም ህንፃ, 2ኛ ፎቅ,202]
#ሀሮትሬዲንግ #የመኪናደህንነት

16/08/2026

⚠️ ሰሞኑን በአዲስ አበባ የደረሰው የBYD Seagull አደጋን በማስመልከት ለኤሌክትሪክ መኪና (EV) አሽከርካሪዎች 3 አስፈላጊ የደህንነት ምክሮች

#ሀሮትሬዲንግ #የመኪናደህንነት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HARO Trading posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share