Fix-Addis - ICT Services

Fix-Addis - ICT Services ICT Services

ጊዜ ፡ የማይለውጥህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ _______________________________ጊዜ ፡ የማይለውጥህ ፡ የእኔ ፡ ጌታለማንም ፡ ለምንም ፡ የማትረታከልቤ ፡ እወድሃለሁ ፡ ኢየሱስአንተ ...
28/06/2024

ጊዜ ፡ የማይለውጥህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ
_______________________________
ጊዜ ፡ የማይለውጥህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ
ለማንም ፡ ለምንም ፡ የማትረታ
ከልቤ ፡ እወድሃለሁ ፡ ኢየሱስ
አንተ ፡ ነህ ፡ የሕይወቴ ፡ ንጉሥ

ያ ፡ የለቅሶ ፡ ጊዜ ፡ የዋይታ
በአንዴ ፡ የተለወጠው ፡ በደስታ
የሃዘኑን ፡ ጊዜ ፡ አስረሳኝ
የጌታዬ ፡ ፍቅሩ ፡ ሲነካኝ (፫x)

አዝ፦ ጊዜ ፡ የማይለውጥህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ
ለማንም ፡ ለምንም ፡ የማትረታ
ከልቤ ፡ እወድሃለሁ ፡ ኢየሱስ
አንተ ፡ ነህ ፡ የሕይወቴ ፡ ንጉሥ

2. ሕይወቴ ፡ ተሞልቶ ፡ በክፋት
ተለውሼ ፡ ሳለሁ ፡ ባኀጢአት
ዐይንም ፡ እንኳን ፡ አይቶ ፡ አልራራልኝ
ጌታዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ሲያገኘኝ (፫x)

3. መኖር ፡ አቁሜያለሁ ፡ በመላ
ማንም ፡ አይገዛኝም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ
ተረትቻለሁኝ ፡ በፍቅርህ
አባቴ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ እኔም ፡ ልጅህ (፫x)

#የጴንጤመዝሙር 💎 About Gospel ProjectThe Gospel Project - the Good News to all Nation of the World. The Project involves Bibl...

ቴሌግራም አራት ቀን ቀረው ሰዎች NOTCOIN  የቴሌግራም አዲሱ ኖትኮይን መቼም ያልሰማ የለም ሁሉም tab tab እያደረገ መሆኑ ያያቹ ወይንም የሰሜቹ ይመስለኛል። የቢትኮይን ዋጋ እየጨመረ ...
27/03/2024

ቴሌግራም አራት ቀን ቀረው ሰዎች NOTCOIN የቴሌግራም አዲሱ ኖትኮይን መቼም ያልሰማ የለም ሁሉም tab tab እያደረገ መሆኑ ያያቹ ወይንም የሰሜቹ ይመስለኛል። የቢትኮይን ዋጋ እየጨመረ እየጨመረ መሄድ ያሳሰባቸው የምስራቁ ሰዎች የቴሌግራሙ መስራች ወንድማማቾች ፓቬል ዱሮቭ ከትልቁ የዲጂታል ሳንቲም አቀናባሪ TON COIN ጋር ከዚ በፊት የገባንነ ስምምነት ከወራት በፊት NOTCOIN በማለት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።
በጥቂት ወራት ውስጥ ቢሊዮን የዲጂታል ሳንቲሞች የተሰበሰቡ ሲሆን ከ10 ሚሊዮን በላይ ሳንቲሞች ያለው ሰው ወደዶላር ከዛም ወደ ኢትዮጲያ ብር መየቀር ይችላል። ይህ ገንዘብ ባንዴ የሚመጣበት ሳይሆን ገንዘብ መስራት የሚያስችለውን የዲጂታል መገበባያ ሳንቲም tab tab እያደረጉ በመነካካት ብቻ የሚሰራ ነው።
ዲጂታል ነገሮች በጣም ቀላል እና ግልፅ ከመሆናቸው የተነሳ ብዙ ሰዎች ይህ ውሸት ቢመስላቸውም በዛው ልክ ቢሊዮን ሳንቲሞችን ያመረተው የቴሌግራሙ NOTCOIN ከመስራቹ ፓቬል ዱሮቭ እየመጣን ነው ፍንጭ በተጨማሪ ቴሌግራም የ Official Verification የሰማያዊ ምልክት አርማን ሰጥቶታል።
ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ከገባቹ በውሃላ start በማለት አባል ስትሆኑ PLAY ስትሉት ደግሞ ሳንቲም መስራት ትችላላችሁ አስር ጊዜ በመነካካት ፣ እኛ በሌለን ጊዜ እየነካ የሚሰራ ሮቦት AutoBot በመግዛት ፣ ጓደኞቻችንን በመጋበዝ ብዙ የዲጂታል ሳንቲሞችን መሰብሰብ እንችላለን። በቀሪ አራት ቀን ውስጥ ሙሉበሙሉ ሳንቲሙ ለገበያ የሚለቀቅ ሲሆን አሁን በመቶ ዶላሮች እየተሸጠ ይገኛል። ቀላል ነው መነካካት ብዙዙዙዙዙ የሰበሰበ የሚሰጠውን ያገኛል። ሊንኩን በመጫን ወደ NOTCOIN የዲጂታል ሳንቲም መሰብሰቢያ መግባት ትችላላቹ PLAY!!!!
https://t.me/notcoin_bot?start=r_578988_34716612
🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift
🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium

የጠፋቦትን ፓስዎርድ ሪከቨር እናደርጋለን 1. የፒችትሪ ፓስዎርድ2. ዎርድ3. ኤክሰልእና ሌሎችምhttps://t.me/ekict
01/02/2022

የጠፋቦትን ፓስዎርድ ሪከቨር እናደርጋለን

1. የፒችትሪ ፓስዎርድ
2. ዎርድ
3. ኤክሰል

እና ሌሎችም
https://t.me/ekict

Address

Kolfe Keranio Sub City Woreda 01
Addis Ababa
251

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fix-Addis - ICT Services posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fix-Addis - ICT Services:

Share