Sekela Creatives

Sekela Creatives Sekela Creatives delivers unique design solutions with a talented team, offering professional training to empower individuals in graphic design.

Excellence is our hallmark.

28/10/2026

ምን ውስጥ ነው የገባሁት😭

27/10/2026

your degree paper is not as important as you think in the market anymore. Try to build strong and grounded skill...

22/10/2026

ኣብዛኛው ተማሪ ህይወቱን መለወጥ፣ ገንዘብ መስራት፣ Financial freedom ይፈልጋል።

ለዚህም እራሱን motivated ኣድርጎ ይዘጋጃል፣ plan ያወጣል.... ነገር ግን የሆነ ቦታ ላይ stuck ያደርጋል፤ "ኣሁን ከየት ነው መጀመር ያለብኝ? ምን ልማር?" የሚሉት ጥያቄዎች ላይ።

ስኬት የሆነ የተደበቀ ለተወሰኑ ሰዎች ብቻ የተገለጠ ሚስጥር ኣይደለም። ስለዚህ perfect መንገድ መፈለግ ትታችሁ ቅርባችሁ ካለ ነገር ጀምሩ፤ ከምትችሉት ነገር፣ ከምትወዱት ነገር ጀምሩ።

ምን ላይ ጎበዝ መሆናችሁን ካላወቃችሁ ደግሞ ዘመኑ የዲጂታል ዘመን እንደመሆኑ ኣንድ ተፈላጊ digital skill እንደ Graphics design, Video editing, Coding , AI ኣንዱን መርጣችሁ ተማሩ፤ እዛ skill ላይ specialist ሁኑ።

20/10/2026

When the sound effect is carrying the entire video. 😂

19/10/2026

Like Come on....😭

18/10/2026

Editing is all about storytelling, not about having fancy laptops or over focusing on effects and transitions...

The easiest way to make money in your 20's...
15/10/2026

The easiest way to make money in your 20's...

14/10/2026

እንደ እውነቱ ከሆነ 12 ክፍል ወደቃችሁ ማለት የአለም መጨረሻ ኣይደለም፤ entrance ኣለፋችሁ ማለትም ነገሮች በጣም ቀላል ይሆናሉ ማለት ኣይደለም።

ትልቁ የህይወት ልዩነት የሚመጣው ኣሁን ቀጥላችሁ በምታደርጉት ነገር ይሆናል።

ስለወደቃችሁ ብቻ ተስፋ ቆርጣችሁ ትቀራላችሁ፤ ስላለፋችሁስ ተዘናግታችሁ ትተኛላችሁ ወይስ ራሳችሁን በፍጥነት እየተቀየረ ወደሚገኘው digital አለም ኣስገብታችሁ፤ ገበያው ላይ ተፈላጊ የሆኑት skills ተምራችሁ፤ በላምባዲና የሚፈለግ እጁን ተስሞ የሚሰራ ባለሙያ ትሆናላችሁ ነው ጥያቄው!
መልሱን ለእናንተ ልተወው።

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Henok Sintayehu, Ebad Geas Helem, Abwan Abdi Fatax, Wubis...
30/09/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Henok Sintayehu, Ebad Geas Helem, Abwan Abdi Fatax, Wubishet Abera, Alemayehu Demeke, Tewodros Seifu, Petros M. Ewnetu, Eyeros Abebe, Habte Habte, Bereket Abera, ወንድማገኝ አዲስ መሶብ ኮሙኒኬሽን, Ilkacase Adan, Mk Pro, Kbrom Tesfay, Almaz Selemun, Kibrom Mao, Chala Chala

ለሁላችሁም የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ።
26/09/2026

ለሁላችሁም የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ።

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sekela Creatives posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share