M tech

M tech Technology Channel

በ20 ቀን ጨርሰን እንልካለን ✅
27/03/2025

በ20 ቀን ጨርሰን እንልካለን ✅

24/03/2025
ይደውሉልን 📲
21/03/2025

ይደውሉልን 📲

14/03/2025

የሚገርም አፕ ለስልካችሁ

🔹አሁን ላይ KuCoin ገና Withdraw option ላይ አልገባም መግባቱ አይቀርም🔹ሌላው ደግሞ Multi የሰራችሁ Risk እወስዳለሁ የምትሉ Bitget ላይ የፈለጋችሁትን ያህል የተለያዩ ...
14/03/2025

🔹አሁን ላይ KuCoin ገና Withdraw option ላይ አልገባም መግባቱ አይቀርም

🔹ሌላው ደግሞ Multi የሰራችሁ Risk እወስዳለሁ የምትሉ Bitget ላይ የፈለጋችሁትን ያህል የተለያዩ Address Create ያደርግላችኋል ቢያንስ ወደ ተመሳሳይ Address አትላኩ ታዲያ Risk'ኡ ምን ላይ ነው ካላችሁ UID ተመሳሳይ ስለሆነ ነው እንዲሁም ከፈለጋችሁ Bybit'ም ይሄን አማራጭ አምጥቷል

Tips: እንደዚህ መላክ እፈልጋለሁ ካላችሁ ዋናውን አካውንት ወይም በደንብ የሰራችሁበትን ከሌሎች ጋር አትቀላቅሉት ለምሳሌ Multi የሰራችኋቸውን ወደ Bitget ብትልኳቸው ዋናውን ደግሞ ለብቻ ወደ Bybit በቃ ሳታነካኩ 😊

🔹Risk የሌለው ደግሞ በጓደኛ በቤተሰብ ምናምን Account መክፈት ነው ካልቻላችሁ ደግሞ Onchain ሲጀመር Fee ከፍላችሁ Claim ማድረግ ነው

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when M tech posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share