04/09/2026
0937370937
የጊቢዎን በር ለመክፈት ይቸገራሉ?በርዎንስ ይበልጥ ዘመናዊ እና ምቹ ማድረግ ይፈልጋሉ?መፍትሄው ይኸውልዎት ! ከጣሊያን አገር አስመርተን ያስመጣናቸዉ ዘመናዊ እና አስተማማኝ አውቶማቲክ የበር መክፈቻ ማሽኖችን ሲያስገጥሙ በሩን በእጅ መክፈት ሳይጠበቅብዎ በሪሞት ወይም በ Push Button ብቻ በሩን መክፈት ይችላሉ፡፡ ይህም ጊዜዎን እና ጉልበትዎን ይቆጥባል። በቀላሉ የሚገጠም ሲሆን ለማንኛውም አይነት በር ተስማሚ መሆኑ ደግሞ ይበልጥ ተመራጭ ያደርገዋል በ0937370937 / 0952805252 ይደውሉልን። AlpSolarr