Anbesa-Streams

Anbesa-Streams 📱 Gadgets • Honest reviews
🎥 What to watch next

አዳዲስ አፖች ተለቀዋል!!🏆Cricfy 🏆yacin TV እና ሌሎችም ለ ቲቪ እና ለስልክ መሆን የሚችሉ የሚገራርሙ አፖች ማውረድ ትችላላቹ--------------------------------t.m...
04/05/2026

አዳዲስ አፖች ተለቀዋል!!

🏆Cricfy
🏆yacin TV
እና ሌሎችም ለ ቲቪ እና ለስልክ መሆን የሚችሉ የሚገራርሙ አፖች ማውረድ ትችላላቹ
--------------------------------
t.me/cinetech1 🇪🇹
አሁኑኑ ይቀላቀሉ

እንዴት Onn Roku ቲቪ ሲስተሙን ወደ ፋብሪካው መመለስ ይቻላል📺የቴሌቭዥናቹ ሪሞት የሚሰራ ከሆነ እነዚህን ቀላል ስቴፖች መከተል ትችላላቹሪሞቱ ላይ Home button የሚለውን ትነካላቹ ቀ...
09/01/2026

እንዴት Onn Roku ቲቪ ሲስተሙን ወደ ፋብሪካው መመለስ ይቻላል

📺የቴሌቭዥናቹ ሪሞት የሚሰራ ከሆነ እነዚህን ቀላል ስቴፖች መከተል ትችላላቹ

ሪሞቱ ላይ Home button የሚለውን ትነካላቹ ቀጥሎም Settings በሚለውን ትመርጣላቹ የሪሞታቹን የሚገኙትን በተኖች ወደላይ /ወደታች / ወደጎን ያሉትን ቀስቶች በመንካት ቀጥላቹ System.
ከዛ Advanced system ቀጥላቹ settings.ከዛ Factory reset.

ትመርጣላቹ ከዛ Factory reset everything.ትሉትና ኮድ የሚል ሲመጣ ቲቪ ስክሪን ላይ የመጣውን አራት ዲጂት ኮድ ማስገባት ነው አለቀ OK ብላቹ ቲቪያቹ ወደ ፋብሪካው ሲስተም መመለስ ትችላላቹ

ሌሎች እንደዚህ ቀለል ያሉ ማስተካከያዎች ከፈለጋቹ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ማድረግ
https://t.me/cinetech1

አዳዲስ አፖችን ለማውረድ የፊልም የኳስቀጥታ የቲቪ ቻናሎችን የሚያሳዩ አፖች ለማውረድ ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉt.me/cinetech1
05/01/2026

አዳዲስ አፖችን ለማውረድ
የፊልም
የኳስ
ቀጥታ የቲቪ ቻናሎችን የሚያሳዩ አፖች ለማውረድ ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ
t.me/cinetech1

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Anbesa-Streams posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share