Aberbed Insta Trading Work PLC

Aberbed Insta Trading Work PLC Aberbed Insta Trading Work PLC �
Harnessing artificial intelligence to craft innovative trading

🕷በልበ ሠፊዉ ወጣት ባለሀብት ኑረድን ሙስጠፋ(Erdogna Gold mining Plc) እስፖንሠርነት እና አንድ አካሉ በሆነዉ አታሚዉ  አበርበድ ኢንስታ አማካኝነት ለማረሚያ ሠፈር_ እግር ኳስ...
05/08/2025

🕷
በልበ ሠፊዉ ወጣት ባለሀብት ኑረድን ሙስጠፋ(Erdogna Gold mining Plc) እስፖንሠርነት እና አንድ አካሉ በሆነዉ አታሚዉ አበርበድ ኢንስታ አማካኝነት ለማረሚያ ሠፈር_ እግር ኳስ ክለብ የእስፖርት ትጥቅ ልብስ አበርክቷል

🧡✨

🕸
Ḿuštễfẫ Ňuředin Erdogan Abduselam Haji Awed Gogle El-Mudewi

🌟 እንኳን ወደ አበርበድ ኢንስታ የንግድ ስራዎች  ኃላ/የተ/የግ/ማ.  በደህና መጡ🌟  ለወደፊቱ ስኬታማ የወጣቶች እምቅ የቴክኖሎጂ ክህሎትን በመጠቀም  ፣ በወጣቶች የተገነባ ፈጣን እና አለማ...
03/08/2025

🌟 እንኳን ወደ አበርበድ ኢንስታ የንግድ ስራዎች ኃላ/የተ/የግ/ማ. በደህና መጡ🌟
ለወደፊቱ ስኬታማ የወጣቶች እምቅ የቴክኖሎጂ ክህሎትን በመጠቀም ፣ በወጣቶች የተገነባ ፈጣን እና አለማቀፋዊ የንግድ እንቅስቃሴ ብሎም በወጣቶች የተመሰረተ እና በቴክኖሎጂ፣ በፈጠራ እና በዓላማ የተደገፈ አበርበድ ኢንስታ የንግድ ስራዎች ኃላ/የተ/የግ/ማ 🚀 በይፋ የመጀመሪያዉን እርምጃ ጀምሯል።

🔹 ጅምር ስራዎች፡-
🏁 የመጀመሪያእርምጃዎቻችንን
✅ ፕሮፌሽናል ማተሚያ እና የህትመት አገልግሎት
✅ ዘመናዊ የድረ-ገጽ ዲዛይን
✅ ተግባራዊ የንግድ ምክር
✅ ስማርት ዳታቤዝ መፍትሄዎች
✅ የትርጉም አገልግሎት
✅ኢቨንት ማደራጀት እና ማስተባበር
✅ ለተለያዩ ዝግጅቶች የፎቶ ቀረፃ እና ሚዲያ ካስት

🔹 የወደፊቱ ጉዞ ፡- የንግድ ገበያዎ ስርዓቶችን የሚያገናኙ፣ የሚያመቻቹ እና ግልጽ፣ ቀልጣፋ አገልግሎቶችን በመላ ኢትዮጵያ እና ከዚያም በላይ በሚያቀርቡ በአይ-ተኮር የግብይት መፍትሄዎች ላይ ስፔሻላይዝ እናደርጋለን። 🇪🇹
🕸️ እንደ ሸረሪት ድር ንግድን ከንግድ ጋር በሚያጣምረዉ አቀራረባችን፣የፈጠራ፣እድሎች እና የእሴት መረቦችን እንዘረጋለን።

💡 ለደንበኛም ይሁኑ አጋር ወይም የማወቅ ጉጉት ያለው አካል ሁሌም በስራ ሠዓት ከሠኞ እስከ እሁድ እንገኛለን ።
- ወደ አበርበድ ኢንስታ እንኳን ደህና መጣችሁ!


📍 በአዳዲስ አገልግሎቻችን ፣ በወጣቶች ተነሳሽነት የተገነባ እና በቴክኖሎጂ የተደገፈ የንግድ እድገት እንዲኖርዎት ይከተሉን።

---

✨🧡

Address

Asosa
Asosa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aberbed Insta Trading Work PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share