Neja Labs

Neja Labs hi my Name is Neja Abrar I Am a website developer Creating beautiful, responsive, and accessible

ትክክል ነው
21/08/2026

ትክክል ነው

21/08/2026

አንተ በአንድ ወቅት ቸልተኛ ሆነህ አላህን ያመፅከው ሆይ!

እነዚህ ሁለት Application ግን አለመጠቀም በጣም ከባድ ነው 1. Google Photos ጥቅሙ ስልካችን ቢበላሽ፣ ቢጠፋ ወይም ቢቀየር እንኳን ውድ ፎቶዎቻችን እና ቪዲዮዎቻችን እንዳይጠፉ...
21/08/2026

እነዚህ ሁለት Application ግን አለመጠቀም በጣም ከባድ ነው

1. Google Photos

ጥቅሙ ስልካችን ቢበላሽ፣ ቢጠፋ ወይም ቢቀየር እንኳን ውድ ፎቶዎቻችን እና ቪዲዮዎቻችን እንዳይጠፉ በደህና ሁኔታ በኢንተርኔት (Cloud) ላይ ይይዝልናል። የሞባይል Storage በከፍተኛ ሁኔታ ይቆጥብልናል ።

አጠቃቀሙ አፑን ከፍተን የኢሜል አካውንትዎን ያስገቡ፤ ከዚያም የ Backup አማራጩን በማብራት ፎቶዎችዎ በራስ-ሰር እንዲቀመጡ ማድረግ ነው። በውስጡም የሚፈልጉትን ፎቶ በሰዎች ስም ወይም በቀን ፈልጎ ማግኘት ቀላል ነው።

2. Google Drive

ጥቅሙ (Benefits): እንደ ፒዲኤፍ (PDFs)፣ የቃላት ሰነዶች (Docs)፣ ሙዚቃዎች እና ሌሎች ፋይሎች ያሉትን መረጃዎች ደህንነታቸውን ጠብቆ ማስቀመጥ ያስችላል። በማንኛውም ኮምፒዩተር ወይም ስልክ ከኢሜልዎ ጋር ብቻ በመግባት ፋይሎችዎን ማግኘት ይችላሉ።

አጠቃቀሙ አፑን ከከፈቱ በኋላ የ '+' (የፕላስ) ምልክቱን በመጫን ከስልካችሁ የሚፈልጉትን ፋይል (Upload) በማድረግ ማስቀመጥ ይቻላል። ፋይሎቹን ለሌሎች ሰዎች በሊንክ ማጋራትም (Sharing) ይቻላል።

😭😭😭😭😭😭😭
19/08/2026

😭😭😭😭😭😭😭

19/08/2026

አመስግን 😭😭😭😭
ያለን ካጣነው እጅጉን ቢልቅም
ያለንን ካላየን ተመስገን አናውቅም 🫡🫡🫡

ጀግናው እንዴት እንደተመቸኝ ወላሂ አረ ጨረሳቸው ወላሂ 😂😂😂😂
18/08/2026

ጀግናው እንዴት እንደተመቸኝ ወላሂ አረ ጨረሳቸው ወላሂ 😂😂😂😂

ክቡር ሚኒስትር ባላም
18/08/2026

ክቡር ሚኒስትር ባላም

17/08/2026

ጉዳዩ የተከሰተው ከአስር ወር ገደማ በፊት ሲሆን፣ ፖሊስ ጉዳዩን ትኩረት ሰጥቶ በመንቀሳቀስ ምርመራዎችን አድርጓል።

የወንጀል ድርጊቱን ፈጸመ የተባለው ተጠርጣሪ ከቀናት በፊት ተጠርቶ እንደተጠየቀ፣ እና ድርጊቱ የተፈጸመው ጥቅምት 14 ቀን መሆኑ ተገልጿል።

በኮልፌ ክፍለ ከተማ አካባቢ በተከናወነው የቁጥጥር ስራ ከጉዳዩ ጋር ተያያዥነት ያላቸው አራቱም ጓደኞች መመረመራቸውና በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነግሯል።

17/08/2026

Address

Butajira/Enseno
Butajira

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Neja Labs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share