Ambe Tech

Ambe Tech Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ambe Tech, Information Technology Company, Hawassa.

24/04/2026

የግል ደህንነትዎ ያሳስቦዎታል? ጥሪዎችዎ ወይም መልዕክቶችዎ ወደ ሌላ ቁጥር እንዳይተላለፉ ለማረጋገጥ ይህን መንገድ ይከተሉ። ቪዲዮውን ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (Share) መረጃው እንዲደርሳቸው ያድርጉ። Tech

22/04/2026

የቆዩ ወይም ጥራት የሌላቸውን ፎቶዎች ለማደስ ተቸግረዋል? ዛሬ በጌሚኒ (Gemini AI) በመጠቀም እንዴት ፎቶዎቻችንን ጥራት እንዲኖራቸው ማድረግ እንደምንችል እናያለን። Tech ሁሌም አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ያደርሳችኋል።

20/04/2026
20/04/2026

"ባላችሁኝ መሰረት ለተጠበቀው ጥያቄያችሁ ይሄው Part 2 ደርሷል! 😱 ስልካችሁ ተጠልፎ እንደሆነ ወይም ጥሪዎቻችሁ ወደ ሌላ ሰው እየተላለፉ መሆኑን በነዚህ ኮዶች አሁኑኑ አረጋግጡ። ቪዲዮውን ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ ከጥቃት ይጠብቋቸው። ለተጨማሪ መረጃ ገጹን Follow ያድርጉ! "

19/04/2026

#ሰላም የገጼ ተከታታዮች! 👋 ዛሬ አንድ በጣም ፈጣን እና ቀላል የሆነ የስልክ ዘዴ ይዤላችሁ መጥቻለሁ። በስልካችሁ ሂሳብ ለመጠየቅ ቁጥር መጻፍ ሰልችቷችኋል? ይሄን ቪዲዮ አይታችሁ ስልካችሁን አስተካክሉ። ከተመቻችሁ Like እና Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ! አመሰግናለሁ።" tech

17/04/2026

ሰላም ጤና ይስጥልኝ የገጼ ተከታታዮች! � ዛሬ ብዙዎቻችሁ ስትጠይቁኝ ለነበረው ጥያቄ መልስ ይዤ መጥቻለሁ። የቲክቶክ ቪዲዮዎችን ያለ ምንም አርማ (Watermark) እንዴት ማውረድ እንደምንችል በቀላል መንገድ አሳይቻችኋለሁ። ቪዲዮው ከጠቀማችሁ Like እና Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ። አመሰግናለሁ!"

14/04/2026

ስልክ ስትደውሉ ቁጥራችሁ እንዳይታይ ማድረግ ትፈልጋላችሁ? 🤫 ይሄው ምስጢራዊው ኮድ! Ambe Tech"

10/04/2026

ስልካችሁ ተጠልፎ ይሆን? ቆይ ግን ስልካችሁ ቢዚ ሲሆን ጥሪው ወዴት እንደሚሄድ ታውቃላችሁ? 🤔 ይህንን ኮድ በመጫን አሁኑኑ አረጋግጡ! * #67 #
​ስለ ስልክ መጠለፍ ሙሉ መረጃ በቪዲዮው ላይ አለላችሁ። ለተጨማሪ መረጃ Ambe Tech-ን ፎሎው (Follow) አድርጉ! 🚀🔐

08/04/2026

ይህንን ምስጢራዊ ኮድ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ? 🤔 ስልካችሁ ሁሌም ክፍት እንዲሆንና ጥሪ እንዳያመልጣችሁ *43 # ን ተጠቀሙ!
​ለጓደኞቻችሁ ሼር (Share) አድርጉላቸው። እናንተ ጋር ሰርቷል? ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ! #ኢትዮጵያዊ #የቴክኖሎጂመረጃ

07/04/2026

ስልካችሁ ለምን አይጠራም? ጥሪው ሌላ ቦታ እየሄደ ይሆን? 🤔 ይህንን ኮድ ተጠቅማችሁ አሁኑኑ አረጋግጡና አጥፉት! 🚫

Address

Hawassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ambe Tech posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share