Ethio Highlights

Ethio Highlights 💖 Spreading kindness and good vibes and Grateful for today, excited for tomorrow.

10/07/2026
30/04/2026

6 likes. "Book of Henock (መጽሀፈ ሄኖክና የወደቁት መላእክት)"

23/04/2026

ለዓመታት ሲያካሂዱት በነበረው ሕገ-ወጥ የ“ፒራሚድ” የሽያጭ ጥፋተኛ ሆነው የተገኙት የቲያንስ ኢትዮጵያ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር እና አመራሮቹ ላይ የ17 ዓመት ጽኑ እስራትና የ40 ሚሊዬን ብር ቅጣት ተወሰነባቸው
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
‎አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 15 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢ.ፌ.ፖ.ሚ)፦ለዓመታት ሲያካሂዱት በነበረው ሕገ-ወጥ የ“ፒራሚድ” የሽያጭ ጥፋተኛ ሆነው የተገኙት የቲያንስ ኢትዮጵያ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር እና አመራሮቹ ላይ የ17 ዓመት ጽኑ እስራትና የ40 ሚሊዬን ብር ቅጣት ተወስኖባቸዋል።

ድርጅቱ የአልሚ ምግብ አስመጪነት ፈቃድን ሽፋን በማድረግ፣ ከ2004 እስከ 2008 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ውስጥ ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ ለግል ጥቅም በማዋልና የሸማቾችን መብት በመጣስ በዓቃቤ ሕግ ክስ እንደቀረበበት መረጃው ያስረዳል።

ተከሳሾቹ ግለሰቦችን በ"ኮሚሽን ሽያጭ ወኪል" ስም በመመልመል፣ አዳዲስ ሰዎችን ወደ ሰንሰለቱ ሲያስገቡ የመኪና ሽልማት፣የውጭ ሀገር ጉዞና ከፍተኛ የገንዘብ ጉርሻ እንደሚያገኙ በማታለል ሀሰተኛ ገለጻ ሲያደርጉ ቆይተዋል። ይህ ተግባር በንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ አዋጅ እንዲሁም በወንጀል ሕግ የተከለከለ የፒራሚድ ሽያጭ ሆኖ በመገኘቱ፣ ድርጅቱ በወንጀል የተገኘን ገንዘብ ሕጋዊ አስመስሎ በማቅረብ ወንጀልም ጭምር የፍርድ ውሳኔ ተላልፎበታል።

በዚህም መሠረት ፍርድ ቤቱ 1ኛ ተከሳሽ ቲያንስ ኢትዮጵያ 20 ሚሊዮን ብር እንዲቀጣ ሲወስን፣ አመራሮቹ ሚስተር ዶዮንግ ጋንግ እና አቶ ቴዎድሮስ በቀለ እያንዳንዳቸው በ17 ዓመት ጽኑ እስራት እና በ10 ሚሊዮን ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ ወስኗል።

ቀጥለው ያሉትን ሊንኮች በመጫን ወቅታዊ መረጃዎችን ይከታተሉ፦
‎የአማርኛ ቋንቋ ገፅ
https://web.facebook.com/EthiopianFederalPolice1/
‎አፋን ኦሮሞ የፌስቡክ ገፅ፦
https://www.facebook.com/share/17XCJoHbNy/
‎እንግሊዝኛ የፌስቡክ ገፅ፦
https://www.facebook.com/share/17YzrnrEVk/
‎ዌብሳይት
‎www.federalpolice.gov.et
‎ቴሌግራም
https://t.me/efpmedia
‎ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/...
‎የዩቲዩብ ገፅ
https://youtube.com/...

05/04/2026
አሳይቶ መንሳት
01/02/2026

አሳይቶ መንሳት

Address

Addis Ababa Serounding City
Sebeta
NO

Telephone

+251931586878

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Highlights posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share