Star Tech

Star Tech Training & Consultancy

24/01/2026
✴️ ስታር ቴክ የስልጠና ተቋም ✴️( Star ⭐Tech Training Institute )👉በቀን/በማታ/ቅዳሜ-እሁድ/🔷 የኮምፒውተር ስልጠና 🔷 ማይክሮሶፍት ፓኬጅ  🔷 ኤ.አይ ስልጠና🔷 ግራፊክስ...
18/11/2025

✴️ ስታር ቴክ የስልጠና ተቋም ✴️
( Star ⭐Tech Training Institute )
👉በቀን/በማታ/ቅዳሜ-እሁድ/

🔷 የኮምፒውተር ስልጠና
🔷 ማይክሮሶፍት ፓኬጅ
🔷 ኤ.አይ ስልጠና
🔷 ግራፊክስ ዲዛይን
🔷 ቪዲዮ ኤዲቲንግ
🔷 ዳታቤዝ ማኔጅመንት
🔷 ፒችትሪ አካውንቲንግ
🔷 ሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ
🔷 ፕሮግራሚንግ
🔷 ዌብሳይት ማበልፀግ

👉ፀጋዬ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

📞0910780208
📞0910780608

t.me/+251910780208

ካሉበት ሆነው ለመመዝገብ ሊንኩን ይጠቀሙ!
https://forms.gle/wz8pS2s9Wmvc7cRU8

የክረምት ስልጠና በስታር ቴክ Leenjii Gannaa Star Teekitti
02/08/2025

የክረምት ስልጠና በስታር ቴክ
Leenjii Gannaa Star Teekitti

Star Tech ⭐️ስታር-ቴክ↪️ሁሌም ምዝገባ ሁሌም ስልጠና አለን‼️↪️በሁሉም የስልጠና አማራጭ     ⭐ በቀን / በማታ / ቅዳሜ ና እሁድ /     ⭐  በመደበኛ እና በኦንላይን አማራጮች ...
04/07/2025

Star Tech ⭐️ስታር-ቴክ

↪️ሁሌም ምዝገባ ሁሌም ስልጠና አለን‼️
↪️በሁሉም የስልጠና አማራጭ

⭐ በቀን / በማታ / ቅዳሜ ና እሁድ /
⭐ በመደበኛ እና በኦንላይን አማራጮች

➡️የቋንቋ ስልጠና
➡️መሠረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና
➡️ ግራፊክስ ዲዛይን
➡️ ቪዲዮ ኤዲቲንግ
➡️ ዲጂታል ማርኬቲንግ
➡️ ዌብሳይት ማበልፀግ
➡️ ፕሮግራሚንግ
➡️ ፒችትሪ አካውንቲንግ
➡️ አውቶካድ እና ጂ.አይ.ኤስ

✨ ለሶፍትዌሮች እና ለሲስተም ዝርጋታ
✨ 24/7 የሚሰራ አገልግሎት !!

📍 ሻሸመኔ አቦስቶ ፀጋዬ ህንፃ 3ኛ ፎቅ

☎️ 09-10-78-06-08
☎️ 09-10-78-02-08

የክረምት ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል።👉ይሰልጥኑ👉የሙያ ባለቤት ይሁን!!
26/05/2025

የክረምት ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል።
👉ይሰልጥኑ
👉የሙያ ባለቤት ይሁን!!

Star Tech↪️ሁሌም ምዝገባ ሁሌም ስልጠና አለን‼️↪️በሁሉም የስልጠና አማራጭ     ⭐ በቀን / በማታ / ቅዳሜ ና እሁድ /     ⭐  በመደበኛ እና በኦንላይን አማራጮች ➡️የቋንቋ ስል...
18/05/2025

Star Tech
↪️ሁሌም ምዝገባ ሁሌም ስልጠና አለን‼️

↪️በሁሉም የስልጠና አማራጭ

⭐ በቀን / በማታ / ቅዳሜ ና እሁድ /

⭐ በመደበኛ እና በኦንላይን አማራጮች

➡️የቋንቋ ስልጠና

➡️መሠረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና

➡️ ግራፊክስ ዲዛይን

➡️ ቪዲዮ ኤዲቲንግ

➡️ ዲጂታል ማርኬቲንግ

➡️ ዌብሳይት ማበልፀግ

➡️ ፕሮግራሚንግ

➡️ ፒችትሪ አካውንቲንግ

➡️ አውቶካድ እና ጂ.አይ.ኤስ

✨ ለሶፍትዌሮች እና ለሲስተም ዝርጋታ

✨ 24/7 የሚሰራ አገልግሎት !!

📍 ሻሸመኔ አቦስቶ ፀጋዬ ህንፃ 3ኛ ፎቅ

☎️ 09-10-78-06-08

☎️ 09-10-78-02-08

📞+251910780208📞+251910780608
12/05/2025

📞+251910780208
📞+251910780608

ኤ አይ እና ቀጣይ ዓለም!፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡(ኤ አይ) አብዮት ሊተርፉ የሚችሉ ሶስት የስራ ዘርፎች ብቻ ናቸው ። ብለው እንደሚያስቡ ቢሊየነሩ ቢል ጌትስ ከዚህ ...
10/05/2025

ኤ አይ እና ቀጣይ ዓለም!
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
(ኤ አይ) አብዮት ሊተርፉ የሚችሉ ሶስት የስራ ዘርፎች ብቻ ናቸው ። ብለው እንደሚያስቡ ቢሊየነሩ ቢል ጌትስ ከዚህ ቀደም ተናግረዋል።

ኮደር፣የኃይል ዘርፍ ባለሙዎች እና የሥነ-ህይዎት ተመራማሪዎች (ባዮሎጂስትስ) በኤ አይ ቴክኖሎጂ የማይተኩ ይሆናሉ በሚል ተንብየዋል ቢል ጌትስ ፡፡

የኤ አይ አብዮትን እንደበጎ የሚመለከቱት የመኖራቸውን ያህል ስራዎችን ያሳጣል ፤ሰዎችን በቀላሉ ይተካል የሚል ስጋት ያለባቸውም በርካቶች ናቸው፡፡

ቢሊየነሩ ቢል ጌትስም ስጋቶችን ያስቀመጡ ሲሆን በተለይም ሶስት ዘርፎች ብቻ በኤ አይ ላይተኩ እንደሚችሉ አስቀምጠዋል ፡፡

የሶፍትዌር ወይንም የኮምፒዩተር ፕሮግራመሮች (ኮደሮች) ራሳቸው የኤ አይ አርክቴክቸር በመሆናቸው በቀላሉ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ከማይተኩት ውስጥ ሊሆኑ እንደሚችሉ ያስቀምጣሉ ቱጃሩ እና የቴክኖሎጂው ሰው፡፡

የኤ አይ ቴክኖሎጂ ስርዓቶችን የገነቧቸው ራሳቸው በመሆናቸው ለራሳቸው ስራው እንዳይነካ አደረጉ የሚል አረዳድ እንዲኖርም ያደርጋል ፡፡

ኤአይ ከኮዲንግ አንጻር ስራ መስራት ቢችልም ትክክለኛነት እና የችግር ፈቺነት አቅም ይጎለዋል፡፡ ውስብስ ሶፍትዌሮችን በአግባብ ያለመረዳት እንከንም ይኖርበታል ፡፡

እንደቱጃሩ ጌትስ ሀሳብ ፕሮግራመሮች (ሰዎች) ኤ አይን ራሱን ለማሳደግ ፣ነገሮችን ለመለየት እንዲሁም ለማጣራት በአብዮቱ ውስጥም ጠቃሚ ሆነው ይቆያሉ፡፡

በተመሳሳይ የኢነርጂ ባለሙያዎች በሰው ሰራሽ አስተውሎት ስራቸውን የማያጡ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

የኃይል ዘርፉ እጅግ ሰፊ እና ውስብስብ በመሆኑ ኤ አይ በቀላሉ ሊቆጣጠረው አይችልም ፡፡
የነዳጅ፣ኑክሌርና ታዳሽ ኃይሎች እንዲሁም የኢንደስትሪ ባለሙያዎች ኢ-ተገማቺ የሆነውን የዓለም አቀፉን የኃይል ፍላጎት ከተለያዩ ጉዳዮች ጋር አሰናስነው ነገሮችን ለመቆጣጠር በኤ አይ ዘመንም ያሻሉ ባይ ናቸው፡፡

እሳቸው የሚሉት ቴክኖሎጂው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እገዛ ሊኖረው ቢችልም የሠው ልጅ ውሳኔ በመስጠቱና ቀውስን በመቆጣጠር አይተኬ ሚና አለው፡፡

እናም የኢነርጂ ባለሙያዎች በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አብዮት ወሳኝ ሆነው ይቀጥላሉ ፡፡
በሶስተኛ ደረጃ ቢል ጌትስ ስራቸውን ላያጡ የሚችሉት የስነ-ህይዎት ተመራማሪዎች (ባዮሎጂስት) ናቸው በሚል አስቀምጠዋል፡፡

ባዮሎጂስቶች በተለይም የህክምና ምርምሮችንና ሳይንሳዊ ግኝትን ገቢራዊ ለማድረግ በፈጠራ፣በማሰላሰል እንዲሁም በጥልቀት ማሰብ ብቃታቸው ላይ መሰረት ያደርጋሉ ፤ኤ አይ ግን ይህን ለማድረግ ይቸገራል ፡፡

በ1970ዎቹ እና 80ዎቹ የማይክሮ ኮምፒዩተር አብዮት ያስነሱት እና በ1975 ማይክሮሶፍትንም ያቋቋሙት የዓለማችን ቁጥር 12 ቢሊየነር ቢል ጌትስ ሀሳባቸው በሶስቱ ዘርፎች ላይም ስራ ፈላጊዎች እንዲበራከቱ ያደርጋል ተብሏል ፡፡

Star Tech

All-In-One-Software-Solution
06/05/2025

All-In-One-Software-Solution

🌐 ነጻ የኦንላይን ሥልጠና !በዌብ-ፕሮግራሚንግ፣ በአንድሮይድ ማበልፀግ፣ ዳታ ሳይንስ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፎች የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችሉ ነጻ የኦንላይን ሥልጠ...
02/05/2025

🌐 ነጻ የኦንላይን ሥልጠና !

በዌብ-ፕሮግራሚንግ፣ በአንድሮይድ ማበልፀግ፣ ዳታ ሳይንስ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፎች የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችሉ ነጻ የኦንላይን ሥልጠና ዕድሎች ተጠቃሚ ለመሆን https://ethiocoders.et/ ይመዝገቡ፡፡

ሥልጠናውን በተሰጡት 8 ሳምንታት ለሚያጠናቅቁ ብቁ ሠልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይበረከትላቸዋል፡፡

ተሰጥዎን በማውጣት፤ ነገን እንለውጥ!


Address

Shashemene
Shashemene

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Star Tech posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Star Tech:

Share