Ashu Tech Tube

Ashu Tech Tube @"የተለያዩ "@
፟የተክኖሎጅ ጋር የሚገናኙ ነገሮችን ፤
፟ፖለ?

18/07/2026

📱 የዛሬ የቴክኖሎጂ ምክር

ስልክዎ ቀርፋፋ ከሆነ እነዚህን ይሞክሩ፦

✅ የማይጠቀሙባቸውን መተግበሪያዎች ያጥፉ።
✅ አላስፈላጊ ፋይሎችን ያስወግዱ።
✅ ስልክዎን ቢያንስ በሳምንት አንድ ጊዜ Restart ያድርጉ።
✅ ቢያንስ 20% የማከማቻ ቦታ ነፃ ያድርጉ።

ትንሽ ልምድ ትልቅ ለውጥ ያመጣል!

📌 ተጨማሪ የቴክኖሎጂ ምክሮችን ለማግኘት Ashu Tech Tubeን ይከተሉ።

#ቴክኖሎጂ #ኢትዮጵያ

Address

Woliso
CAMPUS

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ashu Tech Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share