Aye Graphics Center

Aye Graphics Center .

     0983395946Ashenafi Gebremariam Kessis
16/03/2025





0983395946
Ashenafi Gebremariam Kessis

28/02/2025
       0983395946
21/02/2025






0983395946

10/02/2025

!!!!!!!!!!!!!እንኳን ለነነዌ ጾም በሰላም አደረሳችሁ!!!!!!!!!!!

ዓመታዊው ልዩ የነነዌ ሱባኤ ጉባኤያችን በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት መሪነት በነገው ዕለት ይጀመራል።

በሶስቱ ቀን ጉባኤያችን ርዕሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገብረኪዳን፣ ሊቀ ጉባኤ ቆሞስ አባ ተክለሃይማኖት፣ ሊቀ ሊቃውንት መምህር ዮሴፍ እንዲሁም መምህር ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ ቃለ ወንጌልን ያስተምሩናል።

ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የሚመራ የምህላ ጸሎት ይኖረናል።

እርሶም ከጉባኤው በረከት ይካፈሉ ዘንድ ወዳጅ ዘመድዎን በመጋበዝ ጉባኤውን ይካፈሉ ዘንድ በክብር ተጋብዘዋል።

ጉባኤውን በቀጥታ ለመከታተል የደብራችንን የyoutube ገፅ ሰብስክራይብ ያድርጉ!!

https://www.youtube.com/

05/02/2025

ሼር ይደረግ
ከዚህ በፊት ''መመለስ'' እሻለሁ'' በሚል የንስሓ መዝሙር እና ሌሎችም ወቅታዊ ዝማሬዎችን ያቀረበለን ወንድማችን ዘማሪ ወልደመስቀል ወንድሙ የቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሐመረ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ፍሬ የሆነው አሁን ደሞ ቁጥር 1 የዝማሬ አልበም ''አብሳሬ ሠላም'' በሚል ስያሜ ይዞል መጥቷል የካቲት 9/7/2017 ዓ.ም ቃሊቲ መካነ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ሁለገብ አዳራሽ እንግናኝ ።

    0983395946
03/02/2025




0983395946

Address

Addis Ababa, Ethiopia And Wolkite
Wolkite
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aye Graphics Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share