Guba Technology

Guba Technology One Hub. Every Solution. For All.

Guba-Tech delivers tailored digital solutions for businesses, government, and education across Ethiopia—ERP, CRM, eHealth, eLearning, Smart City, and more.

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።        🌟መልካም በዓል!🌟📞 Call: +251 904 110 055📧 Email:...
12/04/2026

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

🌟መልካም በዓል!🌟

📞 Call: +251 904 110 055
📧 Email: [email protected]
🌐 Website: www.gubatech.com

📍 Location: Kazanchis, Addis Ababa – Bloom Tower
Telegram (https://t.me/gubatechnology) || Facebook (https://www.facebook.com/gubatechnology) || linkedin (https://www.linkedin.com/company/gubatechnology)

እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንልዎ እንመኛለን።   🌟መልካም የስቅለት በዓል🌟📞 Call: +251 904 110 055...
10/04/2026

እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንልዎ እንመኛለን።

🌟መልካም የስቅለት በዓል🌟

📞 Call: +251 904 110 055
📧 Email: [email protected]
🌐 Website: www.gubatech.com

📍 Location: Kazanchis, Addis Ababa – Bloom Tower
Telegram (https://t.me/gubatechnology) || Facebook (https://www.facebook.com/gubatechnology) || linkedin (https://www.linkedin.com/company/gubatechnology)

እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!📞 Call: +251 904 110 055📧 Email: info@gubatech.com🌐 Website: www.gubatech.com📍 Locat...
02/03/2026

እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

📞 Call: +251 904 110 055
📧 Email: [email protected]
🌐 Website: www.gubatech.com

📍 Location: Kazanchis, Addis Ababa – Bloom Tower
Telegram || Facebook || linkedin

እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!ጉባ ቴክኖሎጂ በዓሉ የጤና፣ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንልዎ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።መልካም በዓል! ...
18/01/2026

እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ጉባ ቴክኖሎጂ በዓሉ የጤና፣ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንልዎ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
መልካም በዓል! Happy Ethiopian Epiphany!

ጉባ ቴክኖሎጂ
ሁሉንም በአንድ መዓከል !!
ለተጨማሪ መረጃ :
📩 [email protected]
🌐 www.gubatech.com
📞 09041100555
📞 0946666116
Telegram (https://t.me/gubatechnology) Facebook (https://www.facebook.com/gubatechnology) linkedin (https://www.linkedin.com/company/gubatechnology)

እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!!"ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ...
06/01/2026

እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!!

"ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም ንጉስ ተብሎ ይጠራል።" (ኢሳያስ 9:6)

በመጀመሪያ ለሁላችሁም ለድርጅታችን ደንበኞች፣ ለሥራ ባልደረቦቻችን እና ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!
ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቤተልሔም በረት ዝቅ ብሎ በመወለድ፣ ለሰው ልጅ ሁሉ የድሕነትን መንገድ አበሰረ። ይህ በዓል የትሕትና፣ የፍቅር እና የብርሃን መገለጫ ነው። እኛም በጉባ ቴክኖሎጂ ስም፣ ይህ ታላቅ በዓል የሰላም እና የበረከት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።

Address

Addis Ababa
Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Guba Technology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Guba Technology:

Shortcuts

Share