Mase Graphics

Mase Graphics Mase Graphics, is a Printing & Advertising firm specializing in Graphic Design.

⚽️🔥 የዶሚኒክ ሶቦስላይ የ2022/23 የቡንደስሊጋ ስታትስቲክስሊቨርፑል በዚህ ክረምት የአማካይ ክፍላቸውን ለማጠናከር ከገዟቸው ተጫዋቾች አንዱ ዶሚኒክ ስዞቦስዝላይ ነው። ገና በ22 አመቱ የ...
09/07/2023

⚽️🔥 የዶሚኒክ ሶቦስላይ የ2022/23 የቡንደስሊጋ ስታትስቲክስ

ሊቨርፑል በዚህ ክረምት የአማካይ ክፍላቸውን ለማጠናከር ከገዟቸው ተጫዋቾች አንዱ ዶሚኒክ ስዞቦስዝላይ ነው። ገና በ22 አመቱ የሃንጋሪ ብሄራዊ ቡድን አምበልነት ቦታን የያዘው ሶቦስላይ ሙሉ መሃል ሜዳውን ተቆጣጥሮ የሚጫወትና ከወጣትነቱ ጀምሮ የአመራር ባህሪያትን ያሳየ ሙሉ ተጫዋች ነው ብለው ብዙዎች የሚያምኑ ሲሆን 'በየርገን ክሎፕ ቡድን ላይ ተጨማሪ ጉልበት እና ፈጠራን ለመጨመር ይችላል' ተብሎለታል። ታዲያ የተጫዋቹ የ2022/23 የቡንደስሊጋ ቆይታው ምን ይመስል ነበር? አብረን እንመልከት።

ለተመሳሳይ ዘገባዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ  ትኩስ ዜናዎችን፣ በልዩ ሁኔታ የሚቀርቡ የተጫዋቾች እና የቡድኖች ስታቲስቲክሶች ከሚታመን ምንጭ በአንድ ቦታ ያግኙ።  ኪው አር ኮዱን ስካን በማድረግ ወይም ይህን ሊ...
06/07/2023

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ትኩስ ዜናዎችን፣ በልዩ ሁኔታ የሚቀርቡ የተጫዋቾች እና የቡድኖች ስታቲስቲክሶች ከሚታመን ምንጭ በአንድ ቦታ ያግኙ። ኪው አር ኮዱን ስካን በማድረግ ወይም ይህን ሊንክ በመጫን https://t.me/premierleaguemereja ዛሬውኑ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ።

⚽🔥 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወቅታዊ መረጃዎች እንዲሁም የተጫዋቾች እና የቡድኖችን መረጃዎች በአንድ ቦታ ያግኙ። ዛሬውኑ https://t.me/premierleaguemereja ላይ በመቀላቀል ...
06/07/2023

⚽🔥 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወቅታዊ መረጃዎች እንዲሁም የተጫዋቾች እና የቡድኖችን መረጃዎች በአንድ ቦታ ያግኙ። ዛሬውኑ https://t.me/premierleaguemereja ላይ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ።

🔥⚽️ ዝርዝር የእግር ኳስ መረጃዎች ተቀምምው እና ተከሽነው የቀረቡበት የመረጃ ድግስ ላይ ተጋብዘዋል፤ ይታደሙ። https://t.me/premierleaguemereja ላይ በመቀላቀል ቤተሰብ ይ...
04/07/2023

🔥⚽️ ዝርዝር የእግር ኳስ መረጃዎች ተቀምምው እና ተከሽነው የቀረቡበት የመረጃ ድግስ ላይ ተጋብዘዋል፤ ይታደሙ። https://t.me/premierleaguemereja ላይ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ።

#ፕሪሚየርሊግ #ፕሪሚየርሊግመረጃ #ዝውውር #እግርኳስ #የተጫዋችስታት

ዝርዝር የእግር ኳስ መረጃዎችን በአጭሩና በተለየ መልኩ መከታተል የሚችሉበት የቴሌግራም ቻናል ጀምሬያለሁ። https://t.me/premierleaguemereja ላይ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ። ...
02/07/2023

ዝርዝር የእግር ኳስ መረጃዎችን በአጭሩና በተለየ መልኩ መከታተል የሚችሉበት የቴሌግራም ቻናል ጀምሬያለሁ። https://t.me/premierleaguemereja ላይ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ።

#ፕሪሚየርሊግ #ፕሪሚየርሊግመረጃ #ዝውውር #እግርኳስ

What do you think of this Mo Salah fans?
24/05/2023

What do you think of this Mo Salah fans?

Any fans of Tyrone Mings?
24/05/2023

Any fans of Tyrone Mings?

https://youtu.be/nC9gqcNBuDw
29/03/2023

https://youtu.be/nC9gqcNBuDw

Do you want to create a professional grade business card that will make a statement? In this video, we'll teach you how to make a business card in just 5 min...

18/03/2023

I challenged my self to design a logo in 10 minutes.

18/03/2023

Another Logo design. Hope you enjoy it

Address

Adama

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mase Graphics posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mase Graphics:

Share