Yared Computer &Mobile

Yared Computer &Mobile Original Mobile and computer sells Mobile and computer maintenance ,Networking ,Digital Advert,
Memory Sell,Original battery sell ...

ዓድዋ !  Land of Heroism.
29/02/2024

ዓድዋ ! Land of Heroism.

29/06/2022

Used laptop Arrive! !!
ብዛት ለሚወስዱ ታላቅ ቅናሽ አድረገናል
HP (Core i 5 4GB,500GB)
HP (Core i 5 4GB,640GB)
HP (Core i 5 4GB,750GB)
HP (Core i 5 4GB,750GB)
HP(Core i 7 4GB,500GB)
Hp Elite book 2560 (Core i 5 4GB,750GB)
Hp Elite book 2540 (Core i 7 4GB,160GB)
Dell latitude 4310 (Core i 5 4GB,750GB

የሳምሰንግ ስልክ ኦርጅናልና ፎርጅዱን ለመለየት1) * #9999 # ወይም * #0837 # - ብለው ፅፈው ሲደውሉ የሶፍትዌሩን አይነት ያወጣልናል። ካላወጣ ኦርጅናል አይደለም ማለት ነው።2)  ...
05/03/2019

የሳምሰንግ ስልክ ኦርጅናልና ፎርጅዱን ለመለየት

1) * #9999 # ወይም * #0837 # - ብለው ፅፈው ሲደውሉ የሶፍትዌሩን አይነት ያወጣልናል። ካላወጣ ኦርጅናል አይደለም ማለት ነው።
2) #0523 # - ብለው ፅፈው ሲደውሉ የስክሪኑን የከለርና የብርሀን አይነት ለመቀያየር ይረዳናል። ስትጠቀሙ አማራጮችን ካላመጣላቹ፣ ኦርጅናል አይደለም።
3) *0377 # - ስለሜሞሪው መረጃ ይሰጠናል። ካልሰጠን ኦርጅናል አይደለም።
4) *9998*228 # - የባትሪውን ሁኔታ ለማየት። ካላወጣ ኦርጅናል አይደለም።
5) *998*289 # - አላርሙን መሞከሪያ።
6) * #9987*842 # - ቫይብሬቱን ለመሞከር።
7) *2767*3855 # - ወደ መጀመሪያው ወደ ተመረተበት (ወደ ፋብሪካው) ለመመለስ፣ ነው የሚያገለግለው። ይህ ግን አይመከርም፣ ምክኒያቱም ስልካቹ ላይ ያለው ጠቅላላ መረጃ፣ ፎቶዎች፣ ቪዲዮች፣ ዘፈኖች ይጠፋሉ።
8) * #መረጃውን ሼር ያድርጉት

11/06/2018

Call as we have acre,i5 i3, hp acre,i5 i3, Asus acre,i5 i3, laptops

Original Mobile and computer sells Mobile and computer maintenance ,Networking ,Digital Advert,
Memory Sell,Original battery sell ...

30/11/2017

HOW TO PROLONG YOUR PHONE 🔋 LIFE
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
1️⃣Always turn your bluetooth, GPS, Wi-Fi, and mobile data off when you are not using them.

2️⃣Do not use it the phone when the system is hot. Could damage the battery.

3️⃣Do not use it while charging or ether make calls whiles charging . Is just like Garbage-in-garbage-out. You also end up damaging the battery.

4️⃣Never let it go so low to the extent of a battery low shut down before charging it. It is not a good practice. Stop its usage when it reaches 20% so as to charge it when the opportunity comes.

5️⃣Always take it off charge before it reaches 100%, by 95%, it is good to go. This is to avoid overcharging situations. And do not charge your phone over night ether.

6️⃣Use direct source of power to charge your phones. No Wi-Fi charging and no power bank charging. They all damage the battery. Use the plug-in method.

7️⃣Learn to use ultra power saving modes to. They help a lot.

8️⃣Avoid using widgets for apps on your wall paper. They all consume your battery.

9️⃣Learn to use auto brightness or always reduce your screen brightness. They drain your battery.

30/11/2017

የኮምፒውተራችንን ፍጥነት ለመጨመር የሚያግዙ 5 ጠቃሚ ሀሳቦች
የኮምፒውተራችንን ፍጥነት ከሚቀንሱ እና አዝጋሚ እንዲሆን ከሚያደርጉ ምክንያቶች መካካል የቆዩ ፋይሎች በኮምፒውተሩ ውስጥ ተሰግስገው መገኘት ፣ በርከት ያሉ ፕሮግራሞችን በአንድ ጊዜ ከፍቶ መጠቀም አበይቶቹ ናቸው።
ይሁንና ኮምፒውተራችን የተሻለ ፍጥነት እንዲኖረው ለማድረግ የተለያዩ አማራጮችን ብንጠቀም የተሻለ እንደሆነ ነው የሚመከረው።
1.ለኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚረዱ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን መጠቀም፣
የኮምፒውተርዎን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ወቅቱ በሚጠይቀው የሶፍትዌር አይነት በመጫን ፍጥነቱን ለማስተካከል መሞከር አንዱ ዘዴ ነው።
የተለያዩ የኮምፒውተር አምራቾች ኮምፒውተራችን በተሻለ ፍጥነት እንዲያገለግለን የሚረዱትን ሶፍትዌሮች በማምረት በየጊዜው ለገበያ ስለሚያቀርቡ እነዚህን መጠቀም ይኖርብናል።
ስራ ከመጀመራችን በፊት ኮምፒውተራቸንን አጥፍቶ ማብራቱም ሌላው ፈጣኑ እና ቀላሉ አማራጭ ነው።
2.የቆዩ እና የማንፈልጋቸውን ፋይሎች በዘላቂነት ከኮምፒውተራችን ላይ ማጥፋት፣
ለረዥም ጊዜ በኮምፒውተራችን ውስጥ የተቀመጡ መረጃዎችን ወደ ሀርድ ዲስክ በማስገባት እና ብዙ ጊዜ አገልግሎት ላይ የማናውላቸውን ሶፍትዌሮችን መቀነስም ይኖርብናል።
እጅግ ከፍተኛ የምስል ጥራት ያላቸውን ምስሎች ለመጫን ረዘም ያለ ጊዜን ስለሚወስዱ እና የኮምፒውተራችን ፍጥነት አዝጋሚ እንዲሆን ስለሚያደርግ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን።
3.የዋይ ፋይ ግንኙነታችንን ከኮምፒውተር መረጃ በርባሪዎች ዝግ ማድረግ፣
የዋይ ፋይ ግንኙነታችን ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ለማስኬድ እያንዳንዱን አይከን ዝግ እንዲሆን የሚያደርግ ዘዴን መጠቀሙ ኮምፒውተራችንን በተሻለ ፍጥነት እንድንጠቀምበት ያግዘናል።
4.በአንድ ጊዜ በርካታ ፕሮግራሞችን አለመክፈት፣
የኮምፒውተራችን ራንደም አክሰስ ሜሞሪ(ራም) የኮምፒውተሩ የማሰላሰያ ክፍል ልንለው እንችላለን ውጥረት እንዲከሰትበት እያደረግን ነው ማለት ነው፤ ስለሆነም የተከፈቱ ነገር ግን አሁን እየተጠቀምንባቸው ያለሆነ ፕሮግራሞችን በጊዜያዊነት ማጥፋት ይኖርብናል።
5.ወቅታዊ ፀረ ቫይረስ ሶፍትዌሮችን መጫን፣
ኮምፒውተራችን አዝጋሚ እንዲሆን ከሚያደርጉት ነጥቦች መካከል ከቀዳሚዎቹ ተርታ የሚሰለፍ ነው የኮምፒውተራችን በቫይረስ መጠቃት።
ስለሆነም ቫይረሱን ከኮምፒውተሩ በማስወጣት ከከፋ አደጋ ለመጠበቅ እና በተመሳሳይ የተሻለ ፍጥነት እንዲኖረው ለማስቻል ወቅታዊ የሆኑ ፀረ ቫይረስ ሶፍትዌሮችን በየጊዜው በኮምፒውተራችን ላይ መጫን ይመከራል።

17/06/2016

Used laptop Arrive! !!
ብዛት ለሚወስዱ ታላቅ ቅናሽ አድረገናል
Toshiba R830 (Core i 5 4GB,500GB)
Toshiba R930 (Core i 5 4GB,640GB)
Toshiba R840 (Core i 5 4GB,750GB)
Toshiba R940 (Core i 5 4GB,750GB)
Toshiba R830 (Core i 7 4GB,500GB)
Hp Elite book 2560 (Core i 5 4GB,750GB)
Hp Elite book 2540 (Core i 7 4GB,160GB)
Dell latitude 4310 (Core i 5 4GB,750GB)

come on u proud by our service
29/10/2015

come on u proud by our service

come on visit  us
29/10/2015

come on visit us

29/12/2014
04/12/2014

Address

Adama Mebrat Hayl
Adama

Telephone

0910782433

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yared Computer &Mobile posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share