10/09/2026
🇪🇹🌸 እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! 🌸🇪🇹
አዲስ ዓመት፤
✨ አዲስ ተስፋ
✨ አዲስ እድል
✨ አዲስ ጉዞ
✨ አዲስ የደህንነት እርምጃ ነው።
2019 ዓ.ም. ለእያንዳንዳችን የስኬት፣ የእድገት፣ የሰላም እና የብልጽግና ዓመት ይሁን! 🙏❤️
በዚህ አዲስ ዓመት GeoGuard Solutions PLC ከእርስዎ ጋር በአዲስ እይታ ይቀጥላል።
🛡️ Vehicle Security
ተሽከርካሪዎን በተሻለ ይጠብቁ።
🚛 Fleet Management
Fleetዎን በተሻለ ይቆጣጠሩ።
📍 GPS Tracking
ተሽከርካሪዎ የት እንዳለ ይወቁ።
⛽ Fuel & Driver Monitoring
የነዳጅ ብክነትንና የአሽከርካሪ አጠቃቀምን ይቆጣጠሩ።
📹 Smart Wi-Fi Camera
ቤትዎን፣ ቢሮዎን፣ ሱቅዎን ወይም የስራ ቦታዎን በSmart Camera ይጠብቁ።
📱 በስልክዎ ከርቀት ይመልከቱ፣ ይቆጣጠሩ እና የደህንነትዎን ደረጃ ያሻሽሉ።
2019 ዓ.ም. — የተሻለ ቁጥጥር፣ የተሻለ ደህንነት! 🚛📍📹
እኛ መሳሪያ ብቻ አንሸጥም።
የተሽከርካሪ ደህንነት፣ Fleet Management እና Smart Security Solutions እናቀርባለን።
🌸🇪🇹 መልካም 2019 ዓ.ም.!
2019 ዓ.ም. ለእርስዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለንግድዎ የብልጽግና ዓመት ይሁን! ❤️
🛡️ GeoGuard Solutions PLC
🔐 Secure Every Move.
📞 09 13 83 07 41
#2019