21/06/2025
የሚመካ ቢኖር በፈጣሪው እና በሰራው በጎ ነገር ይመካ ቁስ እና ብር አላፊ ነው መጥፊያውንም ተፈፅሞ አይታወቁም
ኢራን 🇮🇷
በሰሜናዊ ኢራን በተለይም ከቴህራን በስተምስራቅ በምትገኘው ደማቬንድ ከተማ አቅራቢያ 5.1 magnitud ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
የመሬት መንቀጥቀጡ የተከሰተው 7 ኪሎ ሜትር ጥልቀት ላይ ነው።
ሰዎች በፍርሃት ቤታቸውን ለቀው በመውጣታቸው የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን እና 22 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን ሪፖርቶች ያመለክታሉ።
የመሬት መንቀጥቀጡ ቴህራን ውስጥም የተሰማ ሲሆን፣ አንዳንድ ነዋሪዎች ቤታቸውን ለቀው እንዲወጡ አድርጓል።
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴