Bita Creative Studio

Bita Creative Studio Bita Creative Studio is a company which focuses on Media, Event & Technology. We do Website and Grap

ቢታ ክሬቲቭ ስቱዲዮ ከ4 አመት በላይ ልምድ ያለው የአይ ቲ ካምፓኒ ሲሆን ለድርጅቶ የሚስብ ፥ፈጣን እና ለአጠቃቀም ቀላል ዌብሳይት በተመጣጣኝ ዋጋ ሊሰራልዎት ተዘጋጅትዋል::በተጨማሪም የግራፊ...
01/11/2022

ቢታ ክሬቲቭ ስቱዲዮ ከ4 አመት በላይ ልምድ ያለው የአይ ቲ ካምፓኒ ሲሆን ለድርጅቶ የሚስብ ፥ፈጣን እና ለአጠቃቀም ቀላል ዌብሳይት በተመጣጣኝ ዋጋ ሊሰራልዎት ተዘጋጅትዋል::
በተጨማሪም የግራፊክ ዲዛይን፣ የዌብ ሆስቲንግ እና የዲጂታል ማስታወቂያ አገልግሎቶች ከፈለጉ ይህ ትክክለኛው ቦታ ነው።

Bita Creative Studio is an IT company with more than four years of experience and is ready to create an attractive, fast, and easy-to-use website for your company at an affordable price.
If you want a graphic design, website hosting & digital marketing services this is the right place.

Contact us!

+251 919 364 676
+251 968 605 080

Thank you Everyone!!
11/05/2020

Thank you Everyone!!

31/03/2020

Thank you everyone!!

በቢታ ክሪኤቲቭ ስቱዲዮ እና ሸጋ ዴትስ የተዘጋጀ ልዩ የፍቅረኛሞች ቀን ድግሰሃበሻዊ የፍቅር ምሽት📅 የካቲት 6  (Feb 14th ) ከምሽቱ 11፡00 ሰአት ጀምሮ📍 በሮቪ ሬስቶራንት እና ላውን...
11/02/2020

በቢታ ክሪኤቲቭ ስቱዲዮ እና ሸጋ ዴትስ የተዘጋጀ ልዩ የፍቅረኛሞች ቀን ድግሰ
ሃበሻዊ የፍቅር ምሽት
📅 የካቲት 6 (Feb 14th ) ከምሽቱ 11፡00 ሰአት ጀምሮ
📍 በሮቪ ሬስቶራንት እና ላውንጅ (ሜክሲኮ ከገነት ሆቴል ፊት ለፊት ካሳ ግራንድ ሞል)

ሃበሻዊ የፍቅር ምሽት

እራት
አንድ ጠርሙስ ወይን
የጀበና ቡና
የአዝማሪ ሙዚቃ
የፎቶ + የቀይ ምንጣፍ ስነስርአት

1500 ብር

የሃገር ባህል አልባሳት ለሚለብሱ ልዩ ስጦታ አዘጋጅተናል
የእለቱ እንግዶች 50 ቅናሽ ከካች ታክሲ አገልግሎት ያገኛሉ ፣ ያለሃሳብ በእንክብካቤ ወደየቤታቸው ይሸኛሉ!

For Tickets +251 923 520 362/ +251 919 364 676

Thank you so much!!..
18/03/2019

Thank you so much!!..

sergegna.com
30/11/2018

sergegna.com

“Today, I promise you this: I will laugh with you in times of joy, and comfort you in times of sorrow. I will share in your dreams and support you as you strive to achieve your goals. I will listen to you with compassion and understanding, and speak to you with encouragement. Together, let us buil...

22/11/2018
13/11/2018

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bita Creative Studio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category