Mosaic Technologies

Mosaic Technologies Mosaic technologies is a technology company that will help you make your life and work easier.

iphone 8plus condition used battery health 82%iCloud freeprice 17,500+251995057676
15/12/2022

iphone 8plus
condition used
battery health 82%
iCloud free

price 17,500
+251995057676

Smartphones, smartwatch computers, tablets, from Mosaic Tech.      +251995057676
13/12/2022

Smartphones, smartwatch computers, tablets, from Mosaic Tech.




+251995057676





በቀላሉ ጭንቀቶን ማስወገድ እየቻሉ ለምን ይጨነቃሉ?- ለመኖሪያ ቤቶ ደኅንነት፣ - ልጆቾን ለመቆጣጠር፣ - ለቢሮዎ ቁጥጥር ያማክሩን ጭንቀቶትን ለማቅለል ሁሌም ዝግጁ ነንለውጤታማነቶ  አብረን ...
10/03/2022

በቀላሉ ጭንቀቶን ማስወገድ እየቻሉ ለምን ይጨነቃሉ?

- ለመኖሪያ ቤቶ ደኅንነት፣
- ልጆቾን ለመቆጣጠር፣
- ለቢሮዎ ቁጥጥር

ያማክሩን ጭንቀቶትን ለማቅለል ሁሌም ዝግጁ ነን
ለውጤታማነቶ አብረን እንሥራ!
Mosaic Technologies
🌐 Mosaictech.net
📱 +251995057676

 #ይህንያውቃሉ?23.96 ሚሊዮን ሰዎች ኢንተርኔት ይጠቀማሉ። በጥቂት ዓመታት ውስጥ ብቻ ይህ ቁጥር በ2.8 ሚሊዮን ጭማሪ አሳይቷል። #የእርሶስድርጅት?- በአንድ ቦታ ብቻ ተወስነው ተቀምጠዋል...
09/03/2022

#ይህንያውቃሉ?

23.96 ሚሊዮን ሰዎች ኢንተርኔት ይጠቀማሉ። በጥቂት ዓመታት ውስጥ ብቻ ይህ ቁጥር በ2.8 ሚሊዮን ጭማሪ አሳይቷል።

#የእርሶስድርጅት?

- በአንድ ቦታ ብቻ ተወስነው ተቀምጠዋል?

- ሁሉም ነገር ወደ ዲጂታል እያመራበት ባለበት ወቅት የእርሶስ ድርጅት ምን ላይ ይገኛል?

በዲጂታሉ ዘርፍ የተሟላ አገልግሎት #ከሞዛይክቴክኖሎጂስ ያገኛሉ!

- ድርጅቶን እናስተዋውቅሎታለን ለብዙዎች ተደራሽ እናደርጎታለን።

- ደረጃውን የጠበቀ ዌብሳይት አልምተን ከበቂ ሥልጠናና ዋስትና ጋር እናስረክቦታለን።

- የተደራጀ የማኅበራዊ ትስስር አጠቃቀም ሥርዓት ገንብተን ተጠቃሚነቶን እንጨምራለን።

- በገቢያው ዘንድ ተወዳዳሪነቶን የሚጨምሩ የብራንዲንግ ሥራዎች በእኛ ይሰራሉ።

#ምንይጠብቃሉ?

ለውጤታማነቶ አብረን እንሥራ!
Mosaic Technologies
🌐 Mosaictech.net
📱 +251 92 089 6435

04/02/2022
Mosaic Technologies wishes you a Merry Christmas!ሞዛይክ ቴክኖሎጂ መልካም ገና በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
06/01/2022

Mosaic Technologies wishes you a Merry Christmas!

ሞዛይክ ቴክኖሎጂ መልካም ገና በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል።

ጥራት ያለው ድረ ገጽ(website) ለድርጅቶ ማሰራት ይፈልጋሉ?ድርጅቶን በሚመጥን ጥራት ሰርተን ከዓለም ጋር እናወዳድሮታለን። - Ecomerce website- News website- Person...
23/11/2021

ጥራት ያለው ድረ ገጽ(website) ለድርጅቶ ማሰራት ይፈልጋሉ?

ድርጅቶን በሚመጥን ጥራት ሰርተን ከዓለም ጋር እናወዳድሮታለን።

- Ecomerce website
- News website
- Personal (professional) website
- Company profile website
- System development

በተጨማሪም ለድርጅቶች #ነጻ የዲጂታል ግንባታ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን። ሁሉንም በጥራት ከሞዛይክ ቴክኖሎጂ ያገኛሉ ይደውሉልን
☎️ +251920896435

በቴሌግራም ይቀላቀሉን https://t.me/MosaicTechEth

🌐 www.mosaictech.net

ሜታ ቨርስ ምንድ ነው?ትላልቅ የዓለማችን የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ቀጣይ ትኩረታቸውን ሜታ ቨርስ ላይ አነጣጥረዋል። ለዚህም አንዱ ማሳያ በትላንትናው ዕለትም ፌስቡክ የኩባንያውን ስያሜውን ወደዚሁ ...
29/10/2021

ሜታ ቨርስ ምንድ ነው?

ትላልቅ የዓለማችን የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ቀጣይ ትኩረታቸውን ሜታ ቨርስ ላይ አነጣጥረዋል። ለዚህም አንዱ ማሳያ በትላንትናው ዕለትም ፌስቡክ የኩባንያውን ስያሜውን ወደዚሁ ነው የማቀናው ሲል ''ሜታ'' ሲል መሰየሙ ነው።

ሜታ ቨርስ የተሰኘው ስያሜ የተገኘው እ.እ.አ ኔል እስቴቨን የተሰኘ ደራሲ በጻፈው ''Snow Crash'' ከተሰኘው ልቦለድ መጽሐፍ ላይ የተገኘ ሲሆን በመጽሐፉ ውስጥ ሜታ ቨርስ የጋራ ምናባዊ ዓለም ሆኖ ተደርሷል።

አሁን ሁላችንም ከምንጠቀመው ስልክ ጀምሮ አብዛኞቹ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ወደ እውናዊ ዓለም የተሸጋገሩት ከሳይንሳዊ ልቦለዱ ነው። ሜታ ቨርስም ከሳይንሳዊ ልቦለድነት ወደ ገሀዱ ዓለም ለመምጣት እያሟሟቀ ይመስላል።

በአጭሩ ሜታ ቨርስ ይህ አሁን ከምንጠቀመው 2D የጹሑፍ የድምጽና የቪዲዮ መገናኛ ዘዴ በተለየ 3D ምናባዊ ቦታዎችን መጋራት የሚያስችለን ነው።

በሜታ ቨርስ ሰዎች በምናባዊ ዓለም ውስጥ ራሳቸውን መክተት እንዲሁም ከየትኛው የዓለም ክፍል ያሉ ሰዎች ምንም ሳይገድባቸው በዚህ በምናባዊ ዓለም ውስጥ መገኘት ያስችላቸዋል።

ለምሳሌ በቢሮ ውስጥ በሚደረግ ስብሰባ ላይ በአምሳያችን(Avator) አማካኝነት በቦታው ተገኝተን መሳተፍ ያስችላል። የሙዚቃ ኮንሰርቶችንና ሌሎች ዝግጅቶችንም እንዲሁ ከቪዲዮ በተሻለ መገኘት ያስችለናል።

ሜታ ቨርስ እውን ከሆነ አሁን ላይ ያሉትን ቨርቹዋል ሪያሊቲ (VR)፣ አጉመንትድ ሪያሊቲ (AR)፣ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ ኮምፒውተር ቪዥን፣ ክላውድ ኮምፒውቲንግ፣ ፊውቸር ሞባይል ኔትወርክ እንዲሁም ክሪብቶ ከረንሲን ያካተተ ሲሆን በእውኑ ዓለም የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን በምናቡ ዓለም በአምሳል እንዲከወኑ ያስችላል።

Compiled by : Mosaic Technologies


via

Pleased to start working with   PLC on upgrading their company security system. Keep your valuables safe!Mosaic Technolo...
19/08/2021

Pleased to start working with PLC on upgrading their company security system.

Keep your valuables safe!
Mosaic Technologies ☎️ +251920896435
🌐 Mosaictech.net

Do it with passion or not at all!
06/08/2021

Do it with passion or not at all!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mosaic Technologies posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mosaic Technologies:

Share