19/08/2024
እንኳን እንኳን ሆ አደረሳችሁ
የክብረት ቡሄ ሆ ይሁንላችሁ
በ ERP ሆ ስራ አቀላጥፈው
ዳታዎን በክላውድ ሆ ይዘው ጠብቀው
ለዌብሳይትዎ ሆ ነሃቢን መርጠው
በቴክኖሎጂ ሆ የሚመጥቁበት
ቢዝነሶን በእድገት ሆ የሚመሩበት
ዘመኑን ዋጅተው ሆ የሚሰሩበት
የትርፍም የስኬት ይሁንልዎ መጪው ዓመት
መልካም የቡሄ በዓል ይሁንላችሁ 🎉
🥖 አሸዋ ቴክኖሎጂ እንኳን ለ ቡሄ በዐል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡!