Link All Technology S.C

Link All Technology S.C Serving your goal better! Link-All Technology Share Company ( S.C)
We are Live Now

እንኳን ለከተራ እና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰዎ!መልካም በዓል!
18/01/2025

እንኳን ለከተራ እና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰዎ!

መልካም በዓል!

🌲 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!🎅 መልካም የገና በዓል ይሁንልዎ!
06/01/2025

🌲 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!

🎅 መልካም የገና በዓል ይሁንልዎ!

ሊንክ ኦል ፣ ዳሬ እና ስፓርክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር መሰረታዊ ሸቀጦች ድጎማ ስርአትን ዲጂታላይዝ የሚያደርግ ኢትዮ ሸማች የተሰኘ ቴክኖሎጂ ማስተዋወቃችን ይታ...
29/11/2024

ሊንክ ኦል ፣ ዳሬ እና ስፓርክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር መሰረታዊ ሸቀጦች ድጎማ ስርአትን ዲጂታላይዝ የሚያደርግ ኢትዮ ሸማች የተሰኘ ቴክኖሎጂ ማስተዋወቃችን ይታወቃል።

በመሆኑም ከንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በሃገር አቀፍ ደረጃ ፕሮጀክቱ በሚተገበርበት ሁኔታ ላይ ፍሪያማ ውይይት አድርገናል።

ፕሮጀክቱ በአዲስ አበባ ደረጃ በአራዳ ክ/ከ ተተግብሮ በጥሩ ሁኔታ የፓይለት ስራው መጠናቀቁን አስመልክቶ በሃገር አቀፍ ደረጃ ፕሮጀክቱ የሚተገበርበትን ገንቢ ውይይት አካሂዷል።

ድርጅታችን ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ ከ ኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጋር ላለፉት 3 አመታት ላከናወናቸው በርካታ የቴክኖሎጂ ስራዎች የላቀ የመልካም ስራ አፈፃፀም እውቅና እና ሰርተፍኬት ተበርክቶ...
11/11/2024

ድርጅታችን ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ ከ ኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጋር ላለፉት 3 አመታት ላከናወናቸው በርካታ የቴክኖሎጂ ስራዎች የላቀ የመልካም ስራ አፈፃፀም እውቅና እና ሰርተፍኬት ተበርክቶልናል።

ድርጅታችን ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ ባሳለፍነው 2016 ዓ.ም ባበረከታቸው የተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎቶች በቦሌ ክፍለ ከተማ የንግድ ፅ/ቤት የእውቅና ሰርተፍኬት ተሰጠው።
18/10/2024

ድርጅታችን ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ ባሳለፍነው 2016 ዓ.ም ባበረከታቸው የተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎቶች በቦሌ ክፍለ ከተማ የንግድ ፅ/ቤት የእውቅና ሰርተፍኬት ተሰጠው።

የቀድሞ የአፕል ኩባንያ በሳውዲ አረቢያ ብራንች ማናጀር የነበሩት ዶክተር ሉክማን ድርጅታችን ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂን ጎበኙ።በጉብኝታቸውም ለድርጅታችን ሰራተኞች ልምዳቸውን ያካፈሉ ሲሆን እንዲሁም...
15/10/2024

የቀድሞ የአፕል ኩባንያ በሳውዲ አረቢያ ብራንች ማናጀር የነበሩት ዶክተር ሉክማን ድርጅታችን ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂን ጎበኙ።

በጉብኝታቸውም ለድርጅታችን ሰራተኞች ልምዳቸውን ያካፈሉ ሲሆን እንዲሁም አጠር ያለ ኦረንቴሽንም ሰጡ።

እርስዎ የድርጅት ባለቤት ከሆኑ ሶሻል ሚድያን በመጠቀም እንዴት አዲስ ደንበኞችን ማፍራት እንደሚችሉ የሚያስገነዝብ ነፃ የማማከር አገልግሎት እንሰጥዎታለን።ለበለጠ መረጃ፡ ☎️ +251 93210...
15/10/2024

እርስዎ የድርጅት ባለቤት ከሆኑ ሶሻል ሚድያን በመጠቀም እንዴት አዲስ ደንበኞችን ማፍራት እንደሚችሉ የሚያስገነዝብ ነፃ የማማከር አገልግሎት እንሰጥዎታለን።

ለበለጠ መረጃ፡

☎️ +251 932105657
+251 116157401
📍ቦሌ ፍሬንድ ሺፕ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 406

🔉 ሶሻል ሚድያ ማኔጅመንት ለድርጅትዎ 👥 በዚህ በዲጂታል አለም ውስጥ ታማኝ ደንበኛ እንፍጠርልዎት🏪 በ ወር ከ 14950 ብር ጀምሮ እንሰራልዎታለን።ለበለጠ መረጃ፡ ☎️ +251 932105657...
04/10/2024

🔉 ሶሻል ሚድያ ማኔጅመንት ለድርጅትዎ

👥 በዚህ በዲጂታል አለም ውስጥ ታማኝ ደንበኛ እንፍጠርልዎት

🏪 በ ወር ከ 14950 ብር ጀምሮ እንሰራልዎታለን።

ለበለጠ መረጃ፡

☎️ +251 932105657
+251 116157401
📍ቦሌ ፍሬንድ ሺፕ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 406

🌻 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌻
26/09/2024

🌻 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌻

🗓 ሐምሌ 4፣2016 ዓ.ም⌛ አዲስ አበባ፤ኢትዮጵያ📣📣  ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ ከ ዳሬስ ቴክኖሎጂ እና ከስፓርክ ቴክኖሎጂ  እንዲሁም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር  በመተባበር ያበለፀገው ኢትዮ ሸ...
11/07/2024

🗓 ሐምሌ 4፣2016 ዓ.ም
⌛ አዲስ አበባ፤ኢትዮጵያ
📣📣 ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ ከ ዳሬስ ቴክኖሎጂ እና ከስፓርክ ቴክኖሎጂ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር ያበለፀገው ኢትዮ ሸማች የተሰኘ የድጎማ ሸቀጦችን መገበያያ አፕሊኬሽን በዛሬው እለት የሙከራ ግብይት ስርአቱን በተሳካ ሁኔታ ፈፀመ።
በዚህም መሰረት በአራዳ ክፍለ ከተማ የመጀመሪያውን ፓይለት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ አጠናቋል።

📣📣  ድርጅታችን ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የሰው ሃብት አስተዳደር ሲስተም ቴክኖሎጂ ፕሮጀክት ቅድመ ትግበራ ላይ ውይይት አደረገ።  ሐምሌ 2፣2016 ዓ.ም አዲስ አ...
09/07/2024

📣📣 ድርጅታችን ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የሰው ሃብት አስተዳደር ሲስተም ቴክኖሎጂ ፕሮጀክት ቅድመ ትግበራ ላይ ውይይት አደረገ።

ሐምሌ 2፣2016 ዓ.ም አዲስ አበባ
⭐️⭐️ ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጋር በጋራ በመሆን ለተቋሙ የሚመጥን ዘመኑ የደረሰበትን የ HR System Technology ፕሮጀክት ላይ ውይይት አደረገ።

⭐️⭐️ ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ ለተቋሙ ይበጃል ያለውን (HR System) ያቀረበ ሲሆን በቀጣይ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የቴክኖሎጂ ዲፓርትመንት ቡድን ጋር በጋራ በመሆን ፕሮጀክቱን ለመተግበር የሚያስችል ውይይት በማድረግ ተጠናቋል።

ሰኔ 8፣2016 ዓ.ም አዲስ አበባሊንክ ኦል አ.ማ መቀመጫውን በኢንግሊዝ ሃገር ካደረገው ድርጅት iATL International ጋር የመግባብያ ስምምነት ፈፀመ።በመግባብያ ስምምነቱም ላይ ሁለቱ...
16/06/2024

ሰኔ 8፣2016 ዓ.ም አዲስ አበባ
ሊንክ ኦል አ.ማ መቀመጫውን በኢንግሊዝ ሃገር ካደረገው ድርጅት iATL International ጋር የመግባብያ ስምምነት ፈፀመ።

በመግባብያ ስምምነቱም ላይ ሁለቱ ድርጅቶች በተለያዩ ቴክኖሎጂ ነክ ስራዎች ላይ አብረው ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ፈጽመዋል።

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:30
Tuesday 08:00 - 21:00
Wednesday 08:00 - 17:30
Thursday 08:00 - 17:30
Friday 08:00 - 17:30
Saturday 08:00 - 17:30
Sunday 08:00 - 21:00

Telephone

+251910493349

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Link All Technology S.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Link All Technology S.C:

Share