15/10/2023
እስካሁን ለግልዎ ወይም ለቢዝነስዎ ዌብሳይት የለዎትም?
ግድየለም! ድርጅታችን በማስታወቂያ ዋጋ ዌብሳይት ለደንበኞቹ እያበለጸገ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!
ታድያ እርስዎም በጣም አነስተኛ በሆነ ዋጋ የራስዎን ዌብሳይት በማስገንባት ከዘመኑ ጋር እኩል ይራመዱ እንልዎታለን።
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡
🤝 የዌብሳይት ስም ማስመዝገብ /Domain name registration/
🤝 ዌብሳይት ማበልጸግ /Website Design and Development/
🤝 ዌብሳይት መጫንና ማስተዳደር /Hosting and Administration/
🤝 ዌብሳይትዎ በGoogle ላይ እንዲታይ /SEO service/
0912778324 ላይ ይደውሉልን!