Ethio Computer Store

Ethio Computer Store ምን አይነት ላፕቶፕ ለመግዛት አስበዋል?ለትምህርት, ለቪዲዮ ኤዲቲንግ, ለኦንላይን ስራ, ለሪሰርች መስሪያ, ለቢሮ ስራ, ጌሚንግ - እኛን ሳያማክሩ አይወስኑ


ይደውሉልን 0973424250 Office Number: M05, DH Geda Tower

NEW ARRIVAL 😎😎😎HP ELITEBOOK 840 G10CORE I7 - 13TH GENERATION 💪💪💪16GB DDR5 RAM512GB NVME SSD 14.1", FULL HD DISPLAY Intel...
17/10/2026

NEW ARRIVAL 😎😎😎

HP ELITEBOOK 840 G10
CORE I7 - 13TH GENERATION 💪💪💪
16GB DDR5 RAM
512GB NVME SSD
14.1", FULL HD DISPLAY
Intel Iris Graphics

5+hrs battery 🔋🔋🔋

Price : 133,500 birr FIXED

🔥 SMALL QTY AVAILABLE 🔥

0973424250
Ethio Computer Store

HP Omen Gaming Laptop Core i7- 8th Generation 16GB RAM512GB SSD2070 RTX 8GB15.6" Display Price : ask0973424250Ethio Comp...
10/10/2026

HP Omen Gaming Laptop
Core i7- 8th Generation
16GB RAM
512GB SSD
2070 RTX 8GB
15.6" Display

Price : ask

0973424250
Ethio Computer Store

🚀 MacBook Pro 14″ (M5, 2025)⚡ 10-Core CPU & GPU🖥️ 14.2″ Liquid Retina XDR | 120Hz💾 16GB RAM | 1TB SSD🔌 Thunderbolt 4, HD...
10/10/2026

🚀 MacBook Pro 14″ (M5, 2025)

⚡ 10-Core CPU & GPU
🖥️ 14.2″ Liquid Retina XDR | 120Hz
💾 16GB RAM | 1TB SSD
🔌 Thunderbolt 4, HDMI & MagSafe
🔋 Up to 24 Hours Battery Life

💼 Power Your Business. Go Further.

Price : 520,000 birr

📞 +251 973 424 250

Ethio Computer Store

🧠🔧 ምን ዓይነት Motherboard/PS እየፈለጉ ነው?💻 Dell: 30xx • 50xx • 70xx • 90xx💻 HP Pro: 290 • 400 G3/G4/G5😎 PCዎ አይጣሉት ! Motherboar...
22/09/2026

🧠🔧 ምን ዓይነት Motherboard/PS እየፈለጉ ነው?

💻 Dell: 30xx • 50xx • 70xx • 90xx
💻 HP Pro: 290 • 400 G3/G4/G5

😎 PCዎ አይጣሉት ! Motherboard እንፈልግሎታለን!

⚡ Various options available — Model ይላኩልን !

0973424250

ፊልም ወዳጅ ነኝ። ረጃጅምና ብዙ ክፍል ያላቸው ለማየት ትዕግሥቱ ስለሌለኝ አላይም። ቢበዛ በ2:30 ጊዜ ውስጥ መጠናቀቅ አለበት። በተለይ በቂ ትምህርት ሰጥቶ የሚያልፈው ለረዥም ጊዜ አልረሳው...
20/09/2026

ፊልም ወዳጅ ነኝ። ረጃጅምና ብዙ ክፍል ያላቸው ለማየት ትዕግሥቱ ስለሌለኝ አላይም። ቢበዛ በ2:30 ጊዜ ውስጥ መጠናቀቅ አለበት። በተለይ በቂ ትምህርት ሰጥቶ የሚያልፈው ለረዥም ጊዜ አልረሳውም። ምሥሉ ላይ የሚታየው እውነተኛ ታሪክን መሠረት አድርጎ የተሠራው ''Coach Carter'' አንዱ ነው።

ሚ/ር ካርተር የራሱ መካከለኛ ቢዝነስ ያለው እንዲሁም የቅርጫት ኳስ አሰልጣኝ ነው። ማሸነፍ እንጂ ሌላ የማያውቅ የ highschool ቅርጫት ኳስ ቡድኑን እንዳይጫወት በማገድ የልምምድ ሜዳውን (basketball court)ም በመዝጋቱ በጣም መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። ይህን ያደረገው ደግሞ ተጫዋቾቹ ሙሉ ትኩረታቸውን ቅርጫት ኳስ ላይ አድርገው በትምህርታቸው ዝቅተኛ ውጤት በማስመዝገባቸው ተበሳጭቶ ነው።

ሚ/ር ካርተር አሁንም በሕይወት ያለ እውነተኛ 'ሰው' መሆኑ ልብ ይባል። ልበ-ወለድ ካራክተር አይደለም።

ምን ዓይነት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ነው!? ተጫዋቾቹ ትምህርታቸው ላይ ካልበረቱ በቅርጫት ኳስ ብቻ የትም እንደማይደርሱ ያውቃል። በቁጥር በጣም ጥቂት የሆኑት እንዳጋጣሚ ሊሳካላቸው ይችላል። የስኬት በርን ሰፋ ለማድረግ ደግሞ አማራጮችን ማስፋት ምርጫ የሌለው ነው።

ኋላ ላይ ተጫዋቾቹ ተስማምተው ሰዓታቸውን አከፋፍለው ትምህርታቸው ላይ በረቱ፤ ቅርጫት ኳሳቸውም ላይ እይበገሬነታቸውን አሳዩ። ከሌሎች ትምህርት ቤቶች በተለየ አብዛኞቹ ተጫዋቾች በትምህርታቸው በጣም ጥሩ ውጤት በማምጣታቸው እንዲሁም በቅርጫት ኳስ ተጫዋችነታቸው ስኮላርሺፖችን አሸንፈው ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ ገቡ። ለየት ባለ ዲሲፕሊን በመያዛቸው ስኬትን ተጎናጸፉ።

ትምህርት ባሕሪው ይቀያየር እንጂ ድሮም አሁንም ወደፊትም የዕድገት መሠረት ነው። የስልጣኔ መሠረት ነው። የሕልውና መሠረት ነው። ከትምህርት በመፆም በአቋራጭ የሚገኘው ቁልቁለት ገደል ነው።

ስለ ትምህርት ሳነሳ በዲግሪ ስለመመረቅ የማወራ የሚመስለው ብዙ የዋህ አለ። እንደዚያ አይደለም። የሀገራችንን ነባራዊ ሁኔታ (ኢኮኖሚ፣ ባሕል፣ ተፈጥሮ፣ አኗኗር፣ ፖለቲካል ሲስተም ወዘተ.) ባገናዘበ መልኩ የትምህርት ስርዓታችን ቢቃኝ እወዳለሁ። እንደ ወረደ የምዕራባውያንን ካሪኩለም መውሰዳችን ተገቢ ነው የሚል እምነት የለኝም። ለአገራችን እድገት እና ሥልጣኔ የሚመጥን እንዲሁም በአጭርም በረዥምም ጊዜ ውጤት የምናይበት ሥርዓተ-ትምህርት ቢኖረን ብዬ እመኛለሁ።

ከዚያ ውጪ የትምህርትን አስፈላጊነት ጥያቄ ውስጥ በማስገባት ''ሳይማሩ የተሳካላቸው''ን ምናልባት የዓለምን ሕዝብ ከ0.5% በታች ቁጥር የማይዙ ባለሃብቶችን እየጠቀሱ ቁጭ ብሎ በመማለልና ''ድንቁርና''ን በማስፋፋት የሚመጣ አንዳች ጠብብ የሚል ነገር የለም።

-Hawlet

ትልቁ ውድቀት የሚጀምረው ጠላትን አሳንሶ ከማየት ነው፤over confidant  ነበርክ ካንተ የማይጠበቅ ስህተት ሰራህ ተሸነፍክ።እንደምትችል ግን አምነናል።
20/09/2026

ትልቁ ውድቀት የሚጀምረው ጠላትን አሳንሶ ከማየት ነው፤over confidant ነበርክ ካንተ የማይጠበቅ ስህተት ሰራህ ተሸነፍክ።
እንደምትችል ግን አምነናል።

19/09/2026

🚀Free AddisCoder 2027 Coding Program for Ethiopian High School Students🚀

✨Are you an Ethiopian high school student in Grades 9–11 who loves mathematics and wants to explore programming, algorithms, and advanced problem-solving? AddisCoder 2027 offers a free summer learning experience for talented students from across Ethiopia.

What You’ll Gain:
🔹Learn programming and algorithmic problem-solving
🔹Develop advanced computational and mathematical skills
🔹Work on challenging problems and learn with other talented students
🔹Experience an intensive academic learning environment
🔹Free dormitory accommodation and meals

Who Can Apply?
🔸Ethiopian high school students currently in Grades 9–11
🔸Students with strong academic performance, especially in mathematics and related subjects
Students from anywhere in Ethiopia
🔸No previous programming experience required

📍Location: Addis Ababa, Ethiopia
📆Exact dates: To be announced
⏳Duration: 4 weeks
💰Fee: Free

🔗Apply: https://addiscoder.com/

📝Deadline: December 31, 2026

"If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏

🚨 ከቁጥጥር ውጪ የሆነው AI ፡ ጉግል ጀሚኒ 3 ኩባንያዎችን ጠለፈ!በአንድ የደህንነት ሙከራ ስህተት ምክንያት የጉግል Gemini AI ሦስት እውነተኛ ኩባንያዎችን ራሱ ሰብሮ መግባቱ (Hack...
19/09/2026

🚨 ከቁጥጥር ውጪ የሆነው AI ፡ ጉግል ጀሚኒ 3 ኩባንያዎችን ጠለፈ!

በአንድ የደህንነት ሙከራ ስህተት ምክንያት የጉግል Gemini AI ሦስት እውነተኛ ኩባንያዎችን ራሱ ሰብሮ መግባቱ (Hack ማድረጉ) ተረጋገጠ!

🔥 እንዴት እና ምን ተፈጠረ?

🤖 በራሱ ፈቃድ፡ በሙከራው ወቅት ኢንተርኔት በስህተት ክፍት ሆኖ በማግኘቱ ራሱ ፈልጎ ተቋማቱን አጠቃ።

🔑 ፓስዎርድ ገመተ፡ የይለፍ ቃላትን (Passwords) በራሱ ጥረት በመገመት ነው ወደ ሲስተማቸው ሾልኮ የገባው።

🛑 በራሱ ቆመ፡ ድርጅቶቹ የሙከራ ሳይሆኑ እውነተኛ መሆናቸውን ሲገነዘብ ወዲያውኑ ጥቃቱን አቋርጦ ወጣ (ምንም ጉዳት አላደረሰም)።

⚠️ የተጠለፉት ኩባንያዎች ስም ሚስጥር ቢሆንም፣ ይህ ክስተት "የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ከቁጥጥር ውጭ ቢሆን ምን ሊፈጠር ይችላል?" ለሚለው ትልቅ ማሳያ ሆኗል!

Ethio Computer Store
0973424250

🤖 AI እና የ"17" ቁጥር ፍቅር! 😂AIን (ChatGPT, Claude ወይም Gemini) "ከ 1 እስከ 25 random ቁጥር ምረጥ" ብትሉት… አብዛኛውን ጊዜ መልሱ ያው 17 ነው!😳ከ 1 እ...
16/09/2026

🤖 AI እና የ"17" ቁጥር ፍቅር! 😂

AIን (ChatGPT, Claude ወይም Gemini)

"ከ 1 እስከ 25 random ቁጥር ምረጥ" ብትሉት…

አብዛኛውን ጊዜ መልሱ ያው 17 ነው!😳

ከ 1 እስከ 100 ሲሆን ደግሞ ወይ 37 አሊያም 42 ላይ ይጣበቃል! 😂

እስኪ አሁኑኑ ጠይቃችሁት የመጣላችሁን ቁጥር ኮመንት ላይ አሳውቁን ! 👇 ይመቻችሁ 💪

ግን ለምን? 🙅🤔

Ethio Computer Store

የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ስጋት፦ እውነት ነው ወይስ የንግድ ማስታወቂያ? 🤖💡በቴክኖሎጂው ዓለም፣ የትልልቅ ኩባንያ መሪዎች ባልተጠበቀ ሁኔታ እርስ በርስ መወጋገዝ ጀምረዋል፦😈 የችግር ...
15/09/2026

የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ስጋት፦

እውነት ነው ወይስ የንግድ ማስታወቂያ?

🤖💡በቴክኖሎጂው ዓለም፣ የትልልቅ ኩባንያ መሪዎች ባልተጠበቀ ሁኔታ እርስ በርስ መወጋገዝ ጀምረዋል፦

😈 የችግር ፈጣሪዎቹ ሴራ?
የዓለማችን ግዙፉ የቺፕ አምራች (Nvidia) አለቃ እንዳሉት፣ "AI አደገኛ ነው፣ ዓለምን ሊያጠፋ ይችላል" የሚለው ጩኸት ኩባንያዎች የራሳቸውን የመከላከያ ሶፍትዌር ለመሸጥ የፈጠሩት የገበያ ማስታወቂያ (Marketing) ሊሆን ይችላል። "ፍላጎት ለመፍጠር ችግር ከመፍጠር የተሻለ ምን መንገድ አለ?" ሲሉም አሽሟጠዋል።

😨 የሌሎች ፍርሃት
በተቃራኒው እንደ OpenAI እና ኢሎን መስክ ያሉ የዘርፉ መሪዎች "ቴክኖሎጂው ከቁጥጥር ውጪ እንዳይወጣ ፍጥነቱ ይገደብ፤ በገለልተኛ አካልም ይመረመር" በማለት አስጠንቅቀዋል።

📉 የአክሲዮን ገበያው መደናገጥ
ይህን ውዝግብ ተከትሎ የቺፕ ፍላጎት ይቀንሳል በሚል ስጋት የኩባንያዎች አክሲዮን ወድቋል፦ Nvidia ከ3% በላይ፣ AMD በ4.6%፣ እንዲሁም Intel ወደ 5% የሚጠጋ የዋጋ ቅናሽ አሳይተዋል።

🇪🇹 ለኢትዮጵያስ ምን ትርጉም አለው?
የሀገራችን ባንኮች፣ ቴሌኮም እና የመንግሥት አገልግሎቶች በከፍተኛ ፍጥነት ዲጂታላይዝ እየሆኑ ባሉበት ወቅት፣ የሚወሩት የ AI ጥቃት ስጋቶችም ሆኑ ውድ መፍትሔዎቻቸው እውነተኛ ናቸው ወይስ ሌላ የገበያ ሸቀጥ? የሚለው ጥንቃቄ የሚሻ ጉዳይ ነው።

እርስዎ ምን ይመስልዎታል?

በ Reaction ያሳዉቁን ፦

❤️ — እውነት ነው! AI ከቁጥጥር ውጪ እንዳይወጣ ፍጥነቱ መገታት አለበት።

🔥 — ኧረ ተውት! አዲስ ነገር ለመሸጥ የተፈጠረ የቢዝነስ ማስታወቂያ ነው።

👉 የእርስዎስ እይታ ምንድን ነው? አስተያየትዎን ኮመንት (Comment) ላይ ያጋሩን! 👇

Ethio Computer Store

Address

Bole
Addis Ababa
0000

Opening Hours

Monday 09:00 - 20:00
Tuesday 08:00 - 20:00
Wednesday 08:00 - 20:00
Thursday 08:00 - 20:00
Friday 08:00 - 20:00
Saturday 09:00 - 20:00
Sunday 08:00 - 20:00

Telephone

+251973424250

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Computer Store posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Computer Store:

Shortcuts

Share