Nimet Graphics

Nimet Graphics Your destination for exceptional graphic design services!

We provide eye-catching flyers, breathtaking cards to celebrate weddings and graduations, jaw-dropping logos ,Responsive web designs and more

04/07/2026

📣 ታላቅ የምስራች ለመድረሳዎችና ለደረሳዎች በሙሉ! 📣

የማይታመን፣ የአመቱ ታላቅ የህትመት ቅናሽ!

መድረሳዎ ተማሪዎችን በዕውቀትና በስነ-ምግባር እያነጸ ነው?
እኛ ደግሞ የህትመት ወጪዎን በግማሽ በመቀነስ አጋርዎ እንሆናለን!

✅️ ኪታቦች፣
✅️ የቁርዓን መማሪያ ደብተሮች፣
✅️ የፈተና ወረቀቶች
✅️ ሰርተፍኬቶች እና
✅️ የባህሪ መከታተያ ኮሚኒኬሽን ቡኮችን ለማሳተም አስበው ዋጋው ካሳሰበዎ እኛ ኑሮ እንደ ድሮ ብለን ጥራት ያለው ህትመት በማይታመን ዋጋ አዘጋጅተንሎታል!

🖨 ኖርማል ፕሪንት በ 5 ብር
🖨 ከለር ፕሪንት በ 7 ብር ብቻ

በነጻ ማቅረብ እስኪያቅተን ድረስ ዋጋችንን ሰባብረነዋል!

ለላቀ ጥራትና ለፈጣን አቅርቦት ፈጥነው ይደውሉ!

📞 0974436829 አልያም በ ያናግሩን

28/06/2026

☀️ የክረምት ስልጠና ሊጀምሩ አስበዋል?

📚 ለኮርስ አዘጋጆች፣ ለትምህርት ተቋማት እና ለማዕከላት የህትመት አገልግሎት በጥራት እያቀረብን እንገኛለን!

📘 ኮሙኒኬሽን ቡክ
📖 ኪታቦች
📒 ኖቶች
📜 ሰርተፍኬቶች
🪪 መታወቂያ (ID Cards)
📑 ፋይሎች እና ሌሎች የህትመት ስራዎች

✅ ጥራት ባለው ህትመት
✅ በተመጣጣኝ ዋጋ
✅ ከፈጣን የመረከቢያ ጊዜ
🚚 ከነፃ የዴሊቨሪ አገልግሎት ጋር!

ለተሳካ የክረምት ኮርስ ስልጠና የህትመት ስራዎችዎን በእምነት ለመስጠት

📩 ላይ Inbox ያድርጉ አልያም
በ 0974436829 ይደውሉልን።

☀️🎨 በዚህ ክረምት የእረፍት ጊዜዬን በምን ላሳልፍ ብለው ግራ ተጋብተዋል?ብዙዎች የእረፍት ጊዜያቸውን በእንቅልፍ አልያም በፊልም ያሳልፋሉ…ብልህ ሠው ግን የሚጠቅመውን ሙያ በመማር ያሳልፋል!...
26/06/2026

☀️🎨 በዚህ ክረምት የእረፍት ጊዜዬን በምን ላሳልፍ ብለው ግራ ተጋብተዋል?

ብዙዎች የእረፍት ጊዜያቸውን በእንቅልፍ አልያም በፊልም ያሳልፋሉ…
ብልህ ሠው ግን የሚጠቅመውን ሙያ በመማር ያሳልፋል! 💪

📢 እነሆ የ 2 ወር የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና ምዝገባ እንደቀጠለ ነው!

✨ በዚህ ስልጠና:
• Logo Design
• Poster & Flyer Design
• Social Media Design
• Business Card Design
• የመሳሰሉትን በተግባር በተደገፈ መልኩ ትማራላችሁ

💰 ምዝገባ 💯% ነጻ ነው

⏳ ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!

ለመመዝገብ:
https://forms.gle/Lq7YffTHoczHHa1N6

📞 ለበለጠ መረጃ:
+251932528072
+251974436829

🎨 ሎጎ ከስዕል በላይ ነው!የቢዝነስዎን ማንነት፣ እሴት እና ራዕይ በአንድ ምልክት የሚያሳይ የብራንድ መለያ ነው።ይህን ልዩ ሎጎ በዘመናዊ አቀራረብ፣ በቀላል እና በሙያዊ ዲዛይን መርሆች መሰረ...
25/06/2026

🎨 ሎጎ ከስዕል በላይ ነው!

የቢዝነስዎን ማንነት፣ እሴት እና ራዕይ በአንድ ምልክት የሚያሳይ የብራንድ መለያ ነው።

ይህን ልዩ ሎጎ በዘመናዊ አቀራረብ፣ በቀላል እና በሙያዊ ዲዛይን መርሆች መሰረት እናዘጋጃለን።

✅ ልዩ እና የሚታወስ ዲዛይን
✅ ለህትመትና ለዲጂታል አጠቃቀም ተስማሚ
✅ የብራንድ ማንነትን የሚያጎለብት

ለድርጅትዎ፣ ለሱቅዎ፣ ለፕሮጀክትዎ ወይም ለግል ብራንድዎ ልዩ ሎጎ ከፈለጉ በInbox ያናግሩኝ። አልያም በ0974436829 ይደውሉ

📩 Logo Design | Logo Mockup | Branding Solutions

🌞 🎓 የክረምት ኮርስ ሊጀምሩ ነው ነገር ግን የህትመትና ማስታወቂያ ስራዎችን የት እንደሚያሰሩ ግራ ተጋብተዋል? አብሽሩ እኛ ጋር ሲመጡ ሁሉንም በአንድ ቦታ ያገኛሉ!✅ ፍላየር ዲዛይንና ህትመ...
24/06/2026

🌞 🎓 የክረምት ኮርስ ሊጀምሩ ነው ነገር ግን የህትመትና ማስታወቂያ ስራዎችን የት እንደሚያሰሩ ግራ ተጋብተዋል?

አብሽሩ እኛ ጋር ሲመጡ ሁሉንም በአንድ ቦታ ያገኛሉ!

✅ ፍላየር ዲዛይንና ህትመት
✅ ባነር እና ሮል አፕ
✅ ብሮሸር እና ፖስተር
✅ የተማሪ ኮሙኒኬሽን ቡክ
✅ አይዲ ካርድ እንዲሁም
✅ ሰርተፍኬት ዲዛይንና ህትመት

የመሳሰሉትን አገልግሎቶች

🚚 ከዲዛይን እስከ ህትመት እና ዴሊቨሪ ድረስ እኛ እንሸፍናለን!

💯 ጥራት ያለው ዲዛይን
⚡ ፈጣን አገልግሎት
🚚 የዴሊቨሪ አማራጭ
💰 ተመጣጣኝ ዋጋ

የክረምት ኮርስዎን በፕሮፌሽናል መልኩ ለማቅረብ ዛሬውኑ ያናግሩን!

📞 በ 0974436829 ይደውሉ አልያም
📥 ያናግሩን

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nimet Graphics posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Nimet Graphics:

Shortcuts

Share