Ropic Creative Studio

Ropic Creative Studio Quality of work and high-level client satisfaction is our top priority.

We are working as a professional graphic designer since 2013, delivering graphic designs and concepts with innovation and creativity for a wide range of fields and areas.

V I S I T  A X U M .
27/03/2024

V I S I T A X U M .

ሰሞኑን በፌስ ቡክ ሲዘዋወር ያየሁት የአባይ ባንክ ሎጎ 7,000,000 ብር ማውጣቱ ለሰዎች ትልቅ ግርምት እንደፈጠረ እያየው ነው:: ነገር ግን እንደውም ብዙም ውድ አይደለም ብላችሁስ? የአለ...
10/03/2024

ሰሞኑን በፌስ ቡክ ሲዘዋወር ያየሁት የአባይ ባንክ ሎጎ 7,000,000 ብር ማውጣቱ ለሰዎች ትልቅ ግርምት እንደፈጠረ እያየው ነው:: ነገር ግን እንደውም ብዙም ውድ አይደለም ብላችሁስ? የአለማችን ግዙፉ ብራንድ Symantec ለሎጎ ያውጣው 1.28 ቢልየን ዶላር እንደሆነ ብነግራችሁስ? የBranding ጥቅም በዚህ ደረጃ አስፈላጊ መሆኑን መረዳት ከጀመርን እንደ ሃገር ጥሩ መንገድ ላይ ነን እላለው::

On sunday 1st march 1896, Our fathers and mothers defeated the italian invading force near the town of adwa!  And give v...
01/03/2024

On sunday 1st march 1896, Our fathers and mothers defeated the italian invading force near the town of adwa! And give victory for all black peoples! And said “You pasta no pass-a!” 😂

06/02/2024

Man gives you the award but God gives you the reward. -Denzel Washington-

Keep working hard and do your best and God will surly reward you.

19/01/2024
የግራፊክ ዲዛይን ልክ እንደ ሥዕል ነው፣ ነገር ግን በሸራ እና ብሩሽ ፋንታ የአይጥ መዘወሪያ (Mouse) እና የቁልፍ ሰሌዳ (Key Board) በመጠቀም ፒክስሎችን እና ቬክተሮችን በአንድ ላ...
17/01/2024

የግራፊክ ዲዛይን ልክ እንደ ሥዕል ነው፣ ነገር ግን በሸራ እና ብሩሽ ፋንታ የአይጥ መዘወሪያ (Mouse) እና የቁልፍ ሰሌዳ (Key Board) በመጠቀም ፒክስሎችን እና ቬክተሮችን በአንድ ላይ በማድረግ ትኩረትን የሚስቡ እና መልዕክቶችን በተሳካ ሁኔታ የሚያስተላልፉ ሳይንሳዊ የሆኑ ምስሎችን መፍጠር ነው።

ልክ እንደ የአስማት ትእይንትን እንደሚያሳይ ነው፣ ተመልካቾችን በአድናቆት እና በአግርሞት የሚተው፣ ተፅእኖ ያላቸውን ንድፎች በማዘጋጀት በተመሳሳይ ጊዜ ውስብስብ ምስላዊ እንቆቅልሾችን በመፍታት እና በማቅለል፣ መረጃን በማደራጀት እያንዳንዱን መልእክት እርግጠኛ ሆኖ የማስተላለፍያ መንገድ ነው።

የሰበሰብናቸው ምስሎች እርስ በእርስ በትክክል ይጣጣማሉ ወይ ብሎ መጠየቅን ይሻል። ደስ የሚል ብቻ ሳይሆን ስቦ የሚያስቀር፣ ታሪክን የሚናገር፣ ስሜትን የሚፈጥር እና ምናልባትም ከሁሉም በላይ ምክንያታዊ ቅንብርን ይፈልጋል።

ግራፊክስ ዲዛይን እንደው በደፈናው የሚሰራ ስራ ሳይሆን ብዙ ማንበብን፣ ማጥናትን፣ ራስን በየጊዜው ማስተማርን የሚጠይቅ የባለ እውቀቶች ስራ ነው። ለብዙ ሰዎች ሚመስለው ግን ዝም ብሎ በደፈናው ያለ እውቀት ፣በደመነፍስ የሚሰራ ቀላል ስራ ነው። ነገር ግን ጥልቅ ሳይንስ ነው! ከቀለሞች፣ ከቅርትሶች፣ ከጥላዎችእና ከፊደሎች ጋር ትልቅ የሆነ ግንኙነት እንዲኖረን የሚፈልግ የጊዜው ድንቅ ሙያ ነው። #ግራፊክዲዛይን

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ropic Creative Studio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ropic Creative Studio:

Share