Emboss Creative studio

Emboss Creative studio Ethiopian creative design studio specializing in branding, typography, publication layout, motion graphics and interior related design works

ለድርጅትዎ ቢዝነስ ካርድ ማሰራት ይፈልጋሉ?እንግዲያውስ ውበት ላለው የቢዝነስ ካርድ ዲዛይን ስራዎ ይመርጡናል!ይደውሉልን በስራችን ደስተኛ ይሆናሉ!Emboss creative studio®conta...
30/03/2026

ለድርጅትዎ ቢዝነስ ካርድ ማሰራት ይፈልጋሉ?እንግዲያውስ ውበት ላለው የቢዝነስ ካርድ ዲዛይን ስራዎ ይመርጡናል!

ይደውሉልን በስራችን ደስተኛ ይሆናሉ!
Emboss creative studio®

contact:
0987285369‌‌

ለተሟላ የመጽሔት ዲዛይን ስራዎች እኛ አለንልዎ!✨Emboss Creative studio ✔️ የትምህርት ቤት / ዩኒቨርሲቲ መጽሔቶች✔️ የNGO አመታዊ ሪፖርት መጽሔቶች✔️ ካምፓኒ ፕሮፋይሎች✔️...
09/12/2025

ለተሟላ የመጽሔት ዲዛይን ስራዎች እኛ አለንልዎ!✨
Emboss Creative studio

✔️ የትምህርት ቤት / ዩኒቨርሲቲ መጽሔቶች
✔️ የNGO አመታዊ ሪፖርት መጽሔቶች
✔️ ካምፓኒ ፕሮፋይሎች
✔️ የኤቨንት/የቢዝነስ መጽሔቶች

☎️ 0987285369 ይደውሉ
በስራችን ደስተኛ ይሆናሉ

✨ የድርጅትዎን አርማ(ሎጎ) ማሻሻል ያስባሉ? ✨የድርጅትዎ አርማ(ሎጎ) ገላጭ ያልሆነ የቆየ እና ከድርጅትዎ ጋር የማይገናኝ ሆኖ አግኝተውታል? የሆነ የሚጎድለው ነገርስ አለ?እኛ ሎጎዎን በመገ...
03/12/2025

✨ የድርጅትዎን አርማ(ሎጎ) ማሻሻል ያስባሉ? ✨

የድርጅትዎ አርማ(ሎጎ) ገላጭ ያልሆነ የቆየ እና ከድርጅትዎ ጋር የማይገናኝ ሆኖ አግኝተውታል? የሆነ የሚጎድለው ነገርስ አለ?

እኛ ሎጎዎን በመገምገም እድሳት፣ ማሻሻያ ወይም ሙሉ ለሙሉ በመቀየር ወደ ገላጭ፣ ፈጠራና ውበት የተላበሰ ዘመናዊ የብራንድ መስፈርትን ያሟላ በማድረግ እናስተካክልሎታለን።

በEmboss Creative Studio፣ ከምንሰራቸው ስራዎች መካከል፡-

✔ አዲስ ሎጎ ዲዛይን መስራት ወይም የቆዩ ሎጎዎችን ማደስ
✔ የድርጅት ሌተርሄድ ዲዛይን
✔ ለድርጅትዎ ብሮሸር ዲዛይን
✔ የቢዝነስ ካርድ ዲዛይን
✔ የድርጅት ሰርተፍኬት ዲዛይን እንዲሁም
✔ ሙሉ የድርጅት ሙሉ የብራንዲንግ መመሪያዎች ማዘጋጀት

የድርጅትዎ ሎጎ ግልፅ ገላጭ እና ልዩ ፈጠራ የሚንፀባረቅበት መሆኑ አለበት - የእርሶንም ሎጎ እና ተያያዥ ስራዎች ውብ እና የማይረሳ ለማድረግ ዝግጁ ነን።

እኛን ለማግኘት

📞 0987285369
📩 [email protected]

ለተሟላ የመፅሐፍ ዲዛይን ስራዎ እኛ አለንልዎ!በአመታት ውስጥ በግራፊክ ድዛይን ባካበትነው ልምድ- የመፅሐፍዎን ሽፋን ዲዛይን- የመፅሐፍዎን የውስጥ ገፆች ዲዛይን- የመፅሐፍዎን ፕሮሞሽን (ሶሻ...
19/11/2025

ለተሟላ የመፅሐፍ ዲዛይን ስራዎ እኛ አለንልዎ!


በአመታት ውስጥ በግራፊክ ድዛይን ባካበትነው ልምድ

- የመፅሐፍዎን ሽፋን ዲዛይን
- የመፅሐፍዎን የውስጥ ገፆች ዲዛይን
- የመፅሐፍዎን ፕሮሞሽን (ሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያዎች)

በጥራት እና በውበት እንሰራለን!

-----------------------------------
የመፅሐፍዎን ዲዛይን ለማሰራት ይደውሉ
+251987285369


ያለፈውን ዓመት ልዩ ልዩ የዲዛይን ስራዎችን በመስራት በተሳካ ሁኔታ አሳልፈናል - አብራችሁን ለነበራችሁ  #ደንበኞቻችን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🌼 እንኩዋን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰዎ...
13/09/2025

ያለፈውን ዓመት ልዩ ልዩ የዲዛይን ስራዎችን በመስራት በተሳካ ሁኔታ አሳልፈናል - አብራችሁን ለነበራችሁ #ደንበኞቻችን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

🌼 እንኩዋን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰዎ 🌼

አሁንም ማንኛውንም አይነት የግራፊክስ የዲዛይን ሥራ ሲያስቡ ምርጫዎ ያርጉን

Emboss Creative Studio

🌼 ብራንዲንግ (ሎጎና ተያያዥ ስራዎች)
🌼 መፅሐፍ እና መፅሄት
🌼 ለህትመት የሚፈልጉት ልዩ ልዩ ዲዛይኖች
🌼 ለሶሻል ሚዲያዎ የሚፈልጉት ልዩ ልዩ ዲዛይኖች
🌼 ኢሉሥትሬሽንስ
🌼 እንዲሁም intirior ዲዛይን ስራዎችን እንሰራለን

☎️ 0987285369 ይደውሉ
በስራችን ደስተኛ ይሆናሉ

የዚህ መፅሐፍ የዲዛይን ሥራ ላይ ተሳታፊ መሆን በመቻላችን ደስታ ይሰማናል🙏 ለመፅሐፍ ዲዛይን እና ፕሮሞሽን ሥራዎ እኛ አለንልዎ✅---------------------------------------...
26/04/2025

የዚህ መፅሐፍ የዲዛይን ሥራ ላይ ተሳታፊ መሆን በመቻላችን ደስታ ይሰማናል🙏


ለመፅሐፍ ዲዛይን እና ፕሮሞሽን ሥራዎ እኛ አለንልዎ✅

------------------------------------------
መፅሐፉ የሚመረቀው
- ግንቦት 2/2017
- በኮተቤ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ ነው
ለበለጠ መረጃ https://t.me/fanspulpit

ለግል ሥራዎ ወይም ለድርጅትዎ የሎጎ ድዛይን ማሰራት እያሰቡ ነው?በአመታት ውስጥ በግራፊክ ድዛይን ባካበትነው ልምድ የድርጅትዎንም ሆነ የግል ብራንድዎን ተወዳዳሪነት ከፍ የሚያደርግ እና ዘመኑ...
28/12/2024

ለግል ሥራዎ ወይም ለድርጅትዎ የሎጎ ድዛይን ማሰራት እያሰቡ ነው?

በአመታት ውስጥ በግራፊክ ድዛይን ባካበትነው ልምድ የድርጅትዎንም ሆነ የግል ብራንድዎን ተወዳዳሪነት ከፍ የሚያደርግ እና ዘመኑን በሚመጥን ትርጉም ሰጪ ሎጎዎችን እንሰራልዎታለን።

እያንዳንዱ ሎጎ የምርትዎን ስምና ማንነት እንዲሁም እሴቶችን እንዲወክል ተደርጎ በጥንቃቄ ይሰራል።

ሎጎ እንዲሁም ተዛማጅ ንድፍ እየፈለጉ ከሆነ፣ ምርጫዎ ያድርጉን - Emboss Creative Studio - ስራዎትን ውበት በተላበሰ መልኩ እንሰራለን!

💬 ስለሚቀጥለው ፕሮጀክትዎ ለመወያየት ያናግሩን!
0987285369

የሰራናቸውን ሎጎዎች ይመልከቱ
Emboss Creative Studio


ለድርጅቶ የሚመጥን የቪዥዋል አይደንቲቲ ዲዛይን በውበት እንሰራለን!Emboss creative studio®
26/12/2024

ለድርጅቶ የሚመጥን የቪዥዋል አይደንቲቲ ዲዛይን በውበት እንሰራለን!
Emboss creative studio®

ደረጃውን የጠበቀ የድርጅቶን ካምፓኒ ፕሮፋይል ውበት በተላበሰ መልኩ እንሰራለን::  ለልዩ ልዩ የድርጅቶ የዲዛይን ሥራ አብረውን ይስሩ::Emboss creative studio®ይደውሉልን:0987...
06/11/2024

ደረጃውን የጠበቀ የድርጅቶን ካምፓኒ ፕሮፋይል ውበት በተላበሰ መልኩ እንሰራለን:: ለልዩ ልዩ የድርጅቶ የዲዛይን ሥራ አብረውን ይስሩ::
Emboss creative studio®

ይደውሉልን:
0987285369

📌ከደንበኞቻችን አንደበትበስራችን ደስተኛ ይሆናሉ!Emboss creative studio®️
24/09/2024

📌ከደንበኞቻችን አንደበት

በስራችን ደስተኛ ይሆናሉ!
Emboss creative studio®️

Address

YK_12_3622_St
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 20:30
Tuesday 08:30 - 20:30
Wednesday 08:30 - 20:30
Thursday 08:30 - 20:30
Friday 08:30 - 20:30
Saturday 08:30 - 13:30

Telephone

+251987285369

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Emboss Creative studio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Emboss Creative studio:

Share