25/10/2026
ሁሉም ኦቨኖች እኩል አልተሰሩም!
በARDO የቱርክ ኦቨን የምግብ አበሳሰል ምርጫዎ እንደፍላግዎትዎ ነው!
ጥርት ያለ ግርጌ እና ጣፋጭ የተጋገረ ፒዛ ወይም ጥርት ያለ ዳቦ ይፈልጋሉ? የታችኛውን ሙቀት ይጠቀሙ::
ቆንጆ ገፅታ ያለው ላዛኛ ወይንም ግሪልድ አጨራረስ ይፈልጋሉ? የላይኛውን ሙቀት ይጠቀሙ::
አብዛኛውን የምግብ አይነቶች ለማብሰል ወይም ዶሮ ለመጥበስ የላይኛውን እና የታችኛውን ሙቀት አብረው ይጠቀሙ::
አንድ ኦቨን: ሦስት የሙቀት ምርጫዎች: ማለቂያ የሌላቸው እድሎች!
ARDO የጥራት ልክ!