25/09/2026
Psalms 73:25-26 (NIV)
²⁵ Whom have I in heaven but you?
And earth has nothing I desire besides you.
²⁶ My flesh and my heart may fail,
but God is the strength of my heart
and my portion forever.
መዝሙረ ዳዊት 73:25-26
²⁵ በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ? በምድርም ከአንተ ሌላ የምሻው የለኝም።
²⁶ ሥጋዬና ልቤ ሊደክሙ ይችላሉ፤ እግዚአብሔር ግን የልቤ ብርታት፣ የዘላለም ዕድል ፈንታዬ ነው።
Original song: “ኢየሱስ” Biruk Yohannes
Ethiopia