Playstion Detail

Playstion Detail ፕሌይስቴሽኖችን ከ1 አመት ዋስትና ጋር እንሸጣለን ፣ ከእርሶ?

የፕሌይስቴሽን 5 ጌሞችን በጥራት እየጫንን ነው🎉➪ FIFA 2026,, Pes 2026 ,, GTA V ጨምሮ አዳዲስ እና ነባር ጌሞችን ሱቃችን በመምጣት ማስጫን ይችላሉ 👉 ለማስጫን ከመምጣቶት በ...
21/01/2026

የፕሌይስቴሽን 5 ጌሞችን በጥራት እየጫንን ነው🎉

➪ FIFA 2026,, Pes 2026 ,, GTA V ጨምሮ አዳዲስ እና ነባር ጌሞችን ሱቃችን በመምጣት ማስጫን ይችላሉ


👉 ለማስጫን ከመምጣቶት በፊት ይደውሉልኝ 😊

⭐ ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇

➪ Inbox on telegram ~ 📩

እንደ አማራጭ ያሆኖታል
👇👇👇👇👇👇👇

✅ Facebook ~ mbasic.facebook.com/playstationdetail

✅ Instagram ~ www.instagram.com/playstationdetail

👉 ከመርካቶ እንዲሁም ከመገናኛ ወተናል

👍 ሼር እና ላይክ ማድረጎን አይዘንጉ

PlaystationDetail ©

የምስራች ለPs5 ተጠቃሚዎች🎉👉 ያለምንም ኢንተርኔት እና አካውንት Ps5 ላይ ጌሞችን መጫን ጀምረናል👉 System version 10.01 እና ከዛ በታች የሆነ ፕሌይስቴሽን ካሎት እኛ ዘንድ ይ...
20/01/2026

የምስራች ለPs5 ተጠቃሚዎች🎉

👉 ያለምንም ኢንተርኔት እና አካውንት Ps5 ላይ ጌሞችን መጫን ጀምረናል

👉 System version 10.01 እና ከዛ በታች የሆነ ፕሌይስቴሽን ካሎት እኛ ዘንድ ይዘው በመምጣት ማስጫን ይችላሉ

👉 ይሄም ከሲዲ ወጪ ይገላግሎታል

👉 ጌሞቹ ከተጫነሎት በሗላ online መሆን የለባቹም ፣ Online አያጫውታችሁም፤ አይ ብላቹ ኢንተርኔቱን ካበራቹ ጌሞቹ አይሰሩም ይጠፉባቹሃል

⚠️ Attention ⚠️

👉 ሁሉም ጌሞች የተለያየ ዋጋ ነው ያላቸው

👉 ጌሞቹ በሶኬት (በመብራት) ምክንያት ወይም ተገጫጭቶ ፕሌይስቴሽኑ Corrupt ካደረገ መጀመሪያ ያወጣቹትን ያክል ዋጋ ከፍለው ነው ድጋሜ የሚጫንላቹ ስለዚህ በጣም መጠንቀቅ አለባቹ

👉 ጌሞቹ ትላልቅ ቦታ ስለሚይዙ በጠዋት መተው ማስጫኑን አይዘንጉ

👉 ከመርካቶ እንዲሁም ከመገናኛ ወተናል

🔥 ከመምጣቶት በፊት የሚፈልጉትን ጌም እንዲሁም መጫን የማይቻልም ከሆነ እንዳይለፉ በውስጥ ያውሩን

📩 on telegram

ሼር እና ላይክ ማድረጎትን አይዘንጉ

PlaystationDetail™️

Address

Merkato
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Playstion Detail posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share