Besu info

Besu info Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Besu info, Computer repair service, Addis Ababa.

Hey, I sent you money on MyDailyCash. To get the money, just install the app and enter my code when you log in: 38222339...
03/02/2023

Hey, I sent you money on MyDailyCash. To get the money, just install the app and enter my code when you log in: 382223391 Download the app here:

06/05/2022

Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel እባኮትን ቻናላችንን ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ

27/04/2022

Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel እባኮትን ቻናላችንን ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ

25/04/2022

Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel እባኮትን ቻናላችንን ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ

23/04/2022

👉👉የ PC ፍጥነት ለመጨመር
የ ኮምፒዩተራቹ operating system window 10 ነው? በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል? እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።
1. Power option
Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ
2.Disable unwanted start up programs
ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል
Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን)
ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል።
3.Defragment and optimize drive
Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ
Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ
4. Delete unnecessary temporary file
Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን
%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን
የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት
ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።
እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።
5. Clean up Memory
This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ
Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ
የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ
እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት
6. Reduce run time service
Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ
ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን
በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ
7. Registry tweaks
Run box መክፈት(window key + R)
regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user
Control panel
Mouse
Mouse hover time
valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ
Menu show delay
Valueን ወደ 10 መቀየር
8. visual effects
Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ
Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ
Adjust for best performance መምረጥ
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ
በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ
👉👉 Share እና Forward በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉ።
መልካም ቀን ፡፡

Original Xiaomi AndroidTV Box | Mi TV stickበጣም በአሪፍ ዋጋ 8GB internal storage እና 1GB RAM | ባለ Bluetooth remote-ጥቅሙ Smart ላ...
22/04/2022

Original Xiaomi AndroidTV Box | Mi TV stick

በጣም በአሪፍ ዋጋ 8GB internal storage እና 1GB RAM | ባለ Bluetooth remote
-ጥቅሙ Smart ላልሆነ TV wifi ጋር በመገናኘት Youtube,Netflix እና ተመሳሳይ Streaming Service በአሪፍ ጥራት ለመመልከት ይረዳል።
-Android app(APK) መጫን ያስችላል።
-Yacin tv,Evission Iptv,Family tv ,Iptv smarters, እና ሌሎችም ታዋቂ App Support ያረጋል።
-Original brand ዕቃ ነው።

two way switch
19/04/2022

two way switch

በDesktop Monitor ላይ ያለ System unit በHD ሪሲቨር የTv ቻናሎችን ለማየት የሚሆን HDMI TO VGA converter በመግዛት በHD ጥራት በአነስተኛ ዋጋ መመልከት እንደሚ...
18/04/2022

በDesktop Monitor ላይ ያለ System unit በHD ሪሲቨር የTv ቻናሎችን ለማየት የሚሆን HDMI TO VGA converter በመግዛት በHD ጥራት በአነስተኛ ዋጋ መመልከት እንደሚችሉ ያውቃሉ? በተለይ በዚህ ጊዜ የTV ዋጋ ጣሪያ በነካበት ጊዜ ይህንን አማራጭ መጠቀም ለብዙ ሰዎች አሪፍ ዘዴ እንደሆነ ለማሳወቅ እወዳለው።

ለድምፅ ማንኛውም Aux input ያለው የBluetooth speaker ወይም ማንኛውም Geepass መጠቀም ይችላሉ።

የHDMI TO VGA

17/04/2022

Address

Addis Ababa
100

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Besu info posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share