Beon_T-shirts

Beon_T-shirts Hi, this is a channel for those who like authentic t-shirt products and printings and related staffs.

29/05/2026

Arsenal vs PSG champions who win? #ኢትየጵያ #አርሰናል

23/05/2026

እንኳን ደስ አላችሁ የአርሰናል ደጋፊዎች በሙሉ
Congratulation gunner #አርሰናል

27/04/2026

ለትምህርት ቤት የተሰራ ማስታወቂያ | ለማዘዝ በስክሪን ላይ ባለው ስልክ ወይም በአድራሻችን ሀዋሳ አቶቴ ከዛየን ኮሌጅ 150 ሜ ገባ ብሎ #ማስታወቂያ

24/03/2026

የማሰረታወቂያ ስራ ለድርጅቶ ማሰራት የሚፈልጉ ከሆነ ዛሬውኑ ይደውሉልን Beon advert ፈጣን እና ጥራት ያለቻውን የማስታወቂያ ስራዎችን ማስሪያ ስፍራ #ሀዋሳ

08/03/2026

በከተማችን ሀዋሳ ሁሌም አዳዲስ ነገሮችን በማስተዋወቅ የሚታወቀው ቢኦን አድቨርት (BeOn Advert)፤ አሁንም በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን እጅግ ዘመናዊ UV flatbed የህትመት ማሽን ይዞላችሁ ቀርቧል!

ይህ ማሽን ምን ልዩ ያደርገዋል?
✅ በማንኛውም ጠንካራ ነገር ላይ (እንደ መስታወት፣ እንጨት፣ ፕላስቲክ፣ ብረት እና ሌሎችም) ላይ ጥራት ያለው ህትመት ያትማል።
✅ ህትመቱ በቀላሉ የማይለቅ እና እጅግ ዘመናዊ ገጽታ ያለው ነው።
✅ ለንግድ ድርጅቶች ማስታወቂያ እና ለግል ስጦታዎች ተመራጭ ነው።

የንግድ ስራዎን ወይም የሚወዱትን ዕቃ በዘመናዊ ጥበብ ማስዋብ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ወደ እኛ ጎራ ይበሉ!

📍 አድራሻ፡ ሀዋሳ፣ አቶቴ ከዛየን ኮሌጅ 150 ሜትር ገባ ብሎ።
📞 ስልክ፡ 0916784796 / 0918784700

ቢኦን አድቨርት - ጥራት እና ዘመናዊነት መለያችን ነው!

07/03/2026

ማንኛውንም የቅርጻ ቅርጽ ስራ ለምትፈልጉ በ0916784796 ወይም 0 916784700 በመደወል ከቢኦን አድቨርት ያገኛሉ Cnc Machine Hawassa From BeOn

💁‍♂️DTF_Printing በሃዋሳ  💁‍♂️💁‍♂️💁‍♂️አስደሳች ዜና ለህትመት ባለሙያዎች እንዲሁም ለጋርመንት ባለቤቶች በሙሉ ድርጅታችን   Advert  ዘመን አፈራሽ የሆነዉን የ   ማሽን ...
22/10/2024

💁‍♂️DTF_Printing በሃዋሳ
💁‍♂️💁‍♂️💁‍♂️አስደሳች ዜና ለህትመት ባለሙያዎች እንዲሁም ለጋርመንት ባለቤቶች በሙሉ ድርጅታችን Advert ዘመን አፈራሽ የሆነዉን የ ማሽን እንዲሁም የLarge Format Sublimation ማሽን ማስገባቱን እያበሰርን ለቲሸርት፣ ለሹራብ፣ ለጫማ ፣ ለቦርሳ ፣ ለሌዘር ዉጤቶች ፣ ለሎጎ ፕሪንት እንዲሁም ለማለያ ህትመት እና ትልልቅ የቲሸርት ህትመቶች እና ለመሳሰሉት የሚሆን ጥራት ያለዉን የማሽናችን ህትመት ተጠቃሚ ይሁኑ።
ይደዉሉ:-
ስልክ 0916784796
0916784700
0916784756
ይደውሉልን👍👍👍
አድራሻ: አቶቴ በዛየን ኮሌጅ እና በፓትሪዳ ሆቴል መሃከል ባለው ኮብል 150ሜ ገባ

26/05/2021

Address

Hawassa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beon_T-shirts posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Beon_T-shirts:

Share