Mobile Problem Solutions

27/11/2025

➸ስልኬ Copy nw ወይም Original nw?
የሚለውን መለየት ሲያቅታቸው ይስተዋላል እኛም check የሚደረግበትን መንገድ እነሆ ልንጠቁማችሁ ወደድን ተከታተሉ።

best method የሚባለው ወደ internet በመግባት imei.info ወይም check በማለት search ማድረግ ከዚያም መጀመርያ ወደ ሚመጣው በመግባት የስልካችሁን መጻፍና check የሚለውን መጫን።
አለቀቀቀቀቀቀ!!! ቁጥራችሁን ስታዩ ልብ ልትሉት የሚገባው ነገር * #06 # ብላችሁ የምመጣውና የስልካችሁን ባትሪ አውጥታችሁ ከስልካችሁ ጀርባ የምታዩት መመሳሰል አለበት።ታድያ ይህንን አድርገን original መሆኑን እንዴት እናውቃለን?

➲ ቀጥራችሁን ጽፋችሁ ምንም ካልመጣ ያለጥርጥር ስልካችሁ highcopy ነው። ነገርግን ስለስልካችሁ የተለያዩ መረጃዎችን የሚያመጣ ከሆነ ስልካችሁ ኦርጅናል ነው።ይህንን ስልት አብዛኛው ሰው ይህን ሲስተም አያውቁም ከላይ እንዳያቹት የ ራሳቹን ስልክ check up
አድርጉት
Telegram Channel
👇👇👇👇👇👇👇

Subscribe Our YouTube Channel
16/01/2025

Subscribe Our YouTube Channel

t.me/mobileproblemsolution

ክሪፕቶከረንሲ (Cryptocurrency) ምንድን ነው? $ እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ አንድ ራሱን የቻለ የገንዘብ አይነት ነው፡፡ በተለምዶ የነበረው የገንዘብ አይነት የወረቀት ወይም የክሬዲት ...
07/06/2024

ክሪፕቶከረንሲ (Cryptocurrency) ምንድን ነው? $ እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ አንድ ራሱን የቻለ የገንዘብ አይነት ነው፡፡ በተለምዶ የነበረው የገንዘብ አይነት የወረቀት ወይም የክሬዲት ካርድ እና የሳንቲም ነበሩ። አሁን ላይ ደሞ Cryptocurrency የሚባል ዲጂታል ገንዘብ በብዛት ጥቅም ላይ እየዋለ ነው፡፡ ይህ ገንዘብ በእጃችን አንዳስሰውም፤ በአይናችን አናየውም፡፡ በመሰረቱ crypto ማለት kruptos ከሚል የግሪክ ቃል የወጣ ሲሆን ስውር፣ ምስጢር ማለት ነው፡፡ በመሆኑም crypto-currency ማለት የማንዳስሰው የonline digital currency ነው። ልክ ባንኮቻችን የውጩን ገንዘብ foreign currency እንደሚሉት ማለት ነው፡፡ ይህን ገንዘብ የምናንቀሳቅሰው ኢንተርኔት በመጠቀም ነው፡፡ መነሻውም ይሄው ኢንተርኔት ነው:: Cryptocurrency የሚቆጣጠረው ማዕከላዊ ባንክ የለውም። ያ መሆኑ ደሞ ጥሬ ገንዘብ ወደ አንድ ወገን ብቻ እየሄደ የሀብት ልዩነት እንደሚፈጠርበት እንደዘልማዳዊው ስርዓት ከመሆን ያድነዋል። ይህ ዲጂታል ገንዘብ የሚንቀሳቀሰው በሚጠቀሙት ሰዎች እና በኢንተርኔቱ አማካኝነት ነው፡፡

ስንት አይነት Cryptocurrency አለ?

አሁን ላይ ኢንተርኔት ላይ ከ150 በላይ አይነት Cryptocurrency አይነቶች አሉ። ካሽ ገንዘብን ዶላር፣ ዩሮ፣ ፓውንድ፣ ዩዋን፣ብር፣ ሩጲ...እንደምንለው ሁሉ ብዙ አይነት এই currency ۸۸:: ۸۳۸۸ bitcoin ethurium? pi...ወዘተ። ነገር ግን የሁሉም ዋጋ ይለያያል። የእንግሊዝ ፓውንድ ከዩሮ፣ ዩሮ ደግሞ ከዶላር እንደሚበልጠው ማለት ነው፡፡ ይህ እንዲፈጠር የሚያደርገው ደሞ የተጠቃሚው ብዛት እና የኢኮኖሚው ጥንካሬ ነው፡፡ ዶላር ዩሮ እና ፓውንድ በአክስዮን ገበያው (stock market) ዋጋ ወቶላቸው እንደሚሸጡት ሁሉ Cryptocurrencyዎችም አክስዮን ገበያው ላይ ትልቅ ፉክክር ፈጥረዋል። አሁን ላይ ውዱ ክሪፕቶከረንሲ የሚባለው ቢትኮይን (bitcoin) ሲሆን የአንዱ ኮይን (1 coin) 40ሺ የአሜሪካ ዶላር ነው፡፡ ይህ የሆነው ከረጅም ጊዜ በኋላ ነው። ከሱ ውጭ ያሉት እንደ Etheruem: USD coin: Tether XRT + ৭০০৯৮ ከ ዐ.5 ዶላር በታች እና ከዛም በላይ ዋጋ አላቸው ። ልክ እንደ ጥሬ ገንዘብ ሁሉ ዲጂታል ገንዘብም inflation (የዋጋ አለመረጋጋት) ይገጥመዋል። ከፍም ዝቅም ይላል።

ይህ digital ገንዘብ እኔን ምን ሊጠቅመኝ ይችላል?

Cryptocurrency በመጠቀም ግዢዎችን መፈጸም እና ክፍያ መፈጸም ይቻላል። ነገር ግን online መሆን እና እቃ የምንገዛበት ተቋም ያን ዲጂታል ገንዘብ የሚቀበል መሆን አለበት። ለምሳሌ የጃክ ማ'ው #አሊባባ እህት ኩባንያ

Aliexpress: ৭৮๔ ९৫৭ ০৭ Starbucks: Amazon በተዘዋዋሪ በ eGift በኩል፣ Microsoft ኩባንያ፣ የአውስትራልያ አየር መንገድ፣ የአሜሪካው JP Morgan፣ አንዳንድ የእንግሊዝ እግር ኳስ ክለቦች ወዘተ... Cryptocurrency እየተቀበሉ ነው፡፡ አንድ ሰው ከአሊባባ ሞባይል መግዛት ቢፈልግ ድረ-ገጻቸው ላይ ገብቶ እቃውን አዞ፣ የክፍያ ዘዴ ምረጥ የሚለው ላይ Cryptocurrency የሚለውን በመምረጥ ከእሱ አካውንት (digital wallet) ወደእነሱ ትራንስፈር በማድረግ መክፈል ይቻላል።

? Cryptocurrency እንዴት ሊኖረኝ ይችላል?

ጎረቤታችን ኬንያን ጨምሮ በዓለም ላይ በአሁኑ ሰአት ልክ እንደማንኛውም ሱቅ በየመንገዱ እየተከፈተ ክሪፕቶከረንሲ እየተገበያየ ይገኛል (ከላይ ፎቶዎቹን ይመልከቱ)።

ይህን ገንዘብ ለማግኘት Mining ማድረግን ይጠይቃል (በኢንተርኔት)። ለምሳሌ ወርቅን የመሰሉ ማእድናትን ከመሬት ቆፍረን እንደምናገኛቸው ሁሉ Cryptocurrencyም ከኢንተርኔቱ አለም ይቆፈራል( mining ይደረጋል)። ይሄ የ21ኛው ክፍለዘመን ምጥቀት (advancement) ነው። እናም አንድ ሰው mine ለማድረግ ወይ በዚህ ጠለቅ ያለ እውቀት ሊያስፈልገው ይገባል፤ አልያም ደሞ በስራው ላይ ላሉ ባለሙያዎች ከፍሎ mine ማስደረግ ይችላል። ነገር ግን እነዚህ ሁለቱ መንገዶች ብዙውን ጊዜ ድካምም አላቸው፣ሰፊ ግብአት(resource) ይጠይቃሉ፣ ብሎም ለአጭበርባሪዎች ያጋልጣሉ።

ነገር ግን ቴክኖሎጂው እየተሻሻለ በመጣ ቁጥር ለሰዎች አጠቃቀም ቀላል ምቹ እና ቀላል የሆኑ ዘዴዎችም እየተፈጠሩ መተዋል። ለምሳሌ mine ማድረጊያ እንዲሆን develop ተደርጎ ለተጠቃሚ የቀረበው Pi network. የተባለ የስልክ መተግበሪያ(application) ትልቅ ትኩረት ያገኘው ነው፡፡ መተግበሪያው ከተለቀቀ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ወደ 4ሚልየን ሰዎች ወደ ስልካቸው አውርደው Cryptocurrency mine ያደረጉበት ሲሆን አሁን ላይ ( በሁለት አመት ውስጥ ) ተጠቃሚዎቹ ወደ 3ዐ ሚልዮን ገብተዋል። ብዙ ኢትዮጵያንም እየተጠቀሙበት ነው፡፡ መተግበሪያው እንደ ፌስቡክ እና ቴሌግራም ለመጠቀም በጣም ቀላል፣ ባትሪ የማይበላ እና ምንም ገንዘብም የማይወስድ መሆኑ አይን ውስጥ ከቶታል። ከሁሉ በላይ ደሞ mining ስራውን ለመስራት እኛ online እንድንሆን አለመጠበቁ ሌላው ደረጃውን ከፍ ያደረገለት ነው፡፡ አሁን ላይ አፕሊኬሽኑ እያመረተ ያለው የcryptocurrency አይነት Pi ይባላል። ከቢትኮይን እና ከሌሎቹ ጋ ሲነጻጸር ዋጋው ኢምንት ቢሆንም ግን ገበያውን ሰብሮ የገባበት መንገድ ከረንሲው ባጭር ጊዜ ውስጥ ማርኬቱ ውስጥ ውድ ዋጋ (value) ያስገኘዋል ብለዋል ባለሙያዎች፡፡ እነ ቢትኮይን እና ኢቱሪየምን mine ለማድረግ እንደ air fan, computer strong wifi complex system የሚጠይቅ ሲሆን "ፓይ Pi" ግን አንድ የስልክ መተግበሪያ ስልክ ላይ አውርዶ መጠቀምን ብቻ ነው የሚጠይቀው፡፡

መተግበሪያውን ካወረዱ በኋላ install አድርገው እንዳበቁ ያለውን የአሰራር ቅደም ተከተል ባጭሩ እና በቀላሉ ራሱ ይመራናል። ከዛም እኛ ከተመዘገብንና mine ማድረግ ከጀመርን በየ24 ሰአት አንድ ጊዜ ብቻ በመክፈት እና "mine" የሚለውን ምልክት ነክተን መተግበሪያው ስራውን እንደጀመረ እኛ ዳታውን አጥፍተን ስልካችንን መዝጋትም እንችላለን።ነገር ግን የግድ በ24 አንዴ ከፍተን መንካት ይጠበቅብናል። መተግበሪያው online ባለው በነጻ server አማካኝነት 24 ሰአት mine ያደርጋል። መተግበሪያው google play, vidmate apps ۸ ۲৯৭১৯৯ ২৬ ይገኛል። አውርዳችሁ mine ማድረግ ብትጀምሩና ብትሞክሩት መልካም ነው፡፡ ነጋችን (the future) ብዙ ነገሩ ኢንተርኔት ነክ ስለሆነ ከወዲሁ ከነገሮች ጋ መላመድ መልካም ነው። በመጨረሻም ማንም ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ መተግበሪያውን አውርዶ መጠቀም ለመጀመር who invited you? Inter your invitation code ९१८ ጥያቄ መተግበሪያው ይጠይቀዋል እና የእኔን code መጠቀም ትችላላችሁ፡፡

Telegram http://t.me/Mobileproblemsolution

15/12/2023
https://youtube.com/
10/08/2023

https://youtube.com/

Subscribe ,like ,sher ማድረግ አይርሱ በቅርብ ቀን በተሻለ አስተማሪ ፐሮግራም እንገናኝ በማግበራዊ ጤና ዘርፍ

በኦን ላይን ገንዘብ መስራት ትችላላቹ ከስር ያለውን Link በመንካት አካውንት sign-up አርጋቹ አሁኑኑ ሞክሩት 💯 percent ይሰራል
10/08/2023

በኦን ላይን ገንዘብ መስራት ትችላላቹ ከስር ያለውን Link በመንካት አካውንት sign-up አርጋቹ አሁኑኑ ሞክሩት 💯 percent ይሰራል

Mobile Earn is the #1 marketing network. With over $14 million paid to 300k members, Mobile Earn lets regular users make money with social media and friends!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mobile Problem Solutions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mobile Problem Solutions:

Share