Derash ICT Solutions

Derash ICT Solutions Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Derash ICT Solutions, Information Technology Company, Alfoz Plaza, Addis Ababa.

አስደሳች ዜና ለሁሉም ባለሞያ!ደራሽ አይሲቲ ሶልሽን የግል ኩባንያ በዘረጋው አዲስ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ስርዓት ማንኛውም ሞያ ያለው ሰው መዝኖ ወደ ስራ ለማሰማራት እንሆ ዝግጅቱ ጨርሶ ባለሞያ ...
02/01/2020

አስደሳች ዜና ለሁሉም ባለሞያ!

ደራሽ አይሲቲ ሶልሽን የግል ኩባንያ በዘረጋው አዲስ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ስርዓት ማንኛውም ሞያ ያለው ሰው መዝኖ ወደ ስራ ለማሰማራት እንሆ ዝግጅቱ ጨርሶ ባለሞያ ለመመዝገብ ተዘጋጅትዋል።

ተፈላጊ የሞያ አይነቶች:

--> መካኒክ(የቀላልና የ ከባድ መኪና)
--> ኤለክትሪሻን(የህንፃ : የተለያዩ የቤት እቃዎች : የመኪና)
--> የብረታ ብረት ስራዎች
--> የቢሮ ማሽኖች ጥገና(ፕሪንተር : ፎቶ ኮፒ)
--> የኮምፒተር ባለሞያ
--> የዲሽ ተከላ ባለሞያ
--> የሞባይል ጥገና ባለሞያ
--> የካሜራ ባለሞያ
--> የሎጎ እና ፖስተር ዲዛይን ባለሞያ
--> የአሉሙኒየም ስራዎች ባለሞያ
--> የግንብ ስራዎች ባለሞያ
--> የውስጥ ቤት ዲዛይን እና አርክቴክት ባለሞያ
--> የእንጨት ስራዎች ባለሞያ
--> የቦምቧ ስራዎች ባለሞያ
--> የተለያዩ ምንጣፍ እና ሶፋ እጥባት ሰራተኛ
--> የመጸዳጃ ቤት እና የሻወር እቃዎች ተከላና ጥገና ባለሞያ
--> የቁልፍ ባለሞያ
--> የግል አስተማሪ እና እዚ ያልተጠቀሱ ሞያዎች

ባለሞያ ከሆኑ ፈጥኖ ወደ ቢሮችን በመመጣት የመዝገቡ።
የቀን ገቢዎችን ያሳድጉ!

ለበለጠ መረጃ በዚ ስልክ ቁጥር 0986242424 / 0949750213 ይደውሉ።
ወይም በአካል ቢሮዋችን መጥተው መመዝገብ ይችላሉ።
አድራሻ:አልፎዝ ፕላዛ ከኢምፔሪያል ወደ ገርጂ የሚወስደው መንገድ ላይ 5ፍሎኦር።

Telegram channel / የቴሌግራም ቻናላችን: https://t.me/derashexpert

አስደሳች ዜና ለሁሉም የጭነት መኪና ባለቤቶች!ኮድ ሶስት የጭነት መኪና ተፈላጊነትን ከግምት ውስጥ በማስገባት ተጠቃሚን ከአቅራቢ ጋር በቀላሉ ለመገናኘት ደራሽ የግል ኩባንያ የነደፈው ቴክኖሎጂ...
11/10/2019

አስደሳች ዜና ለሁሉም የጭነት መኪና ባለቤቶች!

ኮድ ሶስት የጭነት መኪና ተፈላጊነትን ከግምት ውስጥ በማስገባት ተጠቃሚን ከአቅራቢ ጋር በቀላሉ ለመገናኘት ደራሽ የግል ኩባንያ የነደፈው ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረገ የትራንስፖርት አውታረመረብ ስርዓት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይጋብዛል።

ተፈላጊ የመኪና አይነቶች(ማንኛውም ሞዴል)

ዳማስ(DAMAS)
የጭነት ፒክ አፕ
አነስተኛ የጭነት(ISUZU)
መካከለኛ የጭነት(ISUZU)
ኤፍ ኤስር(FSR)
ሲኖትራክ
ዩሮ ትራክ
የጭነት ባጃጅ(Mahindra)
መኪና ማንሻ(Crane Truck)
ቆሻሻ ማስወገጅያ መኪና/ትራክ(Waste Disposal Truck)
የውሃ አቅርቦት ትራክ(Water Supply Truck)
ማንኛው የኮንስትራክሽን መኪና/ትራክ

አሁን ይመዝገቡ ገቢዎን ያሳድጉ!

ለበለጠ መረጃ በዚ ስልክ ቁጥር 0986242424 / 0985242424 / 0903444477 ይደውሉ።
ወይም በአካል ቢሮዋችን መጥተው መመዝገብ ይችላሉ።
አድራሻ:አልፎዝ ፕላዛ ከኢምፔሪያል ወደ ገርጂ የሚወስደው መንገድ ላይ 5ፍሎኦር።

Address

Alfoz Plaza
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Derash ICT Solutions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share