Arsenal supporters

Arsenal supporters ይህ ፔጅ አርሰናልን የተመለከቱ ማናቸውንም አይነት ክስተቶች እና ትኩስ ዜናዎችን ይዞላቹ ቀርቧል::

ይህ ፔጅ ስለ አርሰናል ወቅታዊ ዜናዎች፣የጨዋታ ውጤቶች፣የዝውውር ዜናዎች እና አርሰናልን የተመለከተ ማንኛውም አይነት ክስተቶቾ ይቀርቡበታል።✔☜like button በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

SHARE SHARE SHARE!!!!!
05/05/2026

SHARE SHARE SHARE!!!!!

አሰላለፋ ይህን ይመስላል!ግምታቹን አስቀምጡ በትክክል ለገመቱ ሶስት ገማቾች 2000 ብር ሽልማት ይኖረል LIKE AND SHARE MUST!
05/05/2026

አሰላለፋ ይህን ይመስላል!
ግምታቹን አስቀምጡ በትክክል ለገመቱ ሶስት ገማቾች 2000 ብር ሽልማት ይኖረል LIKE AND SHARE MUST!

Share and like!!!! FOR THE BOSS!!!
20/03/2026

Share and like!!!!
FOR THE BOSS!!!

18/03/2026

EZE GOAL!!!

10/10
23/08/2025

10/10

23/08/2025

Jurrien Timber on 5-0 vs. Leeds sending a message to the rest of the league: “I think this is a message to ourselves. We have to look at the things we did well. Next week we have Anfield. Let’s make sure we are ready for that.”

Jurrien Timber: “I don’t think I’ve done that. I definitely haven’t scored twice and assisted as well. God is good. All glory to him.”

Jurrien Timber: “A nice first home game of the season, you felt the energy of the crowd. The team played really well, clean sheet again is also important. A special day, scoring two times & assisting as well - I’m going to enjoy this!”

Jurrien Timber on Max Dowman: “I think everyone can see the potential he has already playing against grown men now like this. It’s incredible. He’s a joy to watch. Hopefully he’s going to have some amazing years with us.”

[Sky Sports]

23/08/2025

Viktor Gyökeres 🔥

ዝግጁ ጀመአው? Share share share
20/08/2025

ዝግጁ ጀመአው? Share share share

በኢዜ ዝዉዉር ላይ ዛሬ ምንድን ነዉ የተፈጠረዉ?ከሰሞኑ በተከታታይ ስለ 27 አመቱ እንግሊዛዊው ኢንተርናሽናል ኢዜ ወደ ቶተንሀም ለመዘዋወር መቃረቡን በተለያዩ ሪፖርቶች እየሰማን ነበር ነገር ...
20/08/2025

በኢዜ ዝዉዉር ላይ ዛሬ ምንድን ነዉ የተፈጠረዉ?

ከሰሞኑ በተከታታይ ስለ 27 አመቱ እንግሊዛዊው ኢንተርናሽናል ኢዜ ወደ ቶተንሀም ለመዘዋወር መቃረቡን በተለያዩ ሪፖርቶች እየሰማን ነበር ነገር ግን ከሰዐታት በፊት አርሰናል ይህን ዝዉዉር መጥለፉን ተሰምቷል። ምንድን ነዉ የተፈጠረዉ?

ዛሬ ጠዋት ቶተንሀም እና ክርስቲያል ፓላስ በኢዜ ዝዉዉር ሙሉ በሙሉ ከስምምነት ደርሰዉ ነበር፤ኢዜም ቶተንሀምን ለመቀላቀል ተስማምቶ ነበር ነገር ግን ክርስቲያል ፓላስ ነገ በኮንፈረንስ ሊግ የፕላይ ኦፍ ጨዋታ ስላለባቸዉ ኢዜ ይህን ጨዋታ እንዲጫወትላቸዉ ይፈልጉ ነበር።

ቶተንሀምም ይህን ሀሳብ ተቀብሎ ዝዉዉሩን የመጨረሻዉ ምዕራፍ ከጨዋታዉ በኋላ ለማድረግ አቅደዉ ነበር።

ነገሮች የተለዋወጡት ዛሬ ከሰዐት በኋላ ነበር መድፈኞቹ ቶተንሀም ካቀረበዉ የዝዉዉር ሂሳብ ጋር የሚቀራረብ ተመሳሳይ ጥያቄ ለፓላስ አቀረቡ ኢዜም ቢሆን ከአርሰናል ስሜታዊ ቁርኝት እንዳለዉ እና አርሰናል እንደሚወድ ተሰምቷል።

ነገርየዉ ለቶተንሀም ተስፋ አስቆራጭ እንደሆነ እና ተጫዋቹን ወደ ስብስባቸዉ ለመቀላቀል የተቻላቸዉን ነገር በሙሉ ማድረጋቸዉንም የቴሌግራፉ እዉቅ ፀሀፊ ማት ሎዉ ዘግቧል።

SHARE

ወዬ ወዬ
20/08/2025

ወዬ ወዬ

ይለያሉ🤌🏽🤌🏽🤌🏽🤌🏽🤌🏽🤌🏽
04/03/2024

ይለያሉ🤌🏽🤌🏽🤌🏽🤌🏽🤌🏽🤌🏽

Hitting six on the road 🙌

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911672289

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arsenal supporters posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Arsenal supporters:

Share